ስለምትመርጧቸው ዲፖርትመንቶች ጥቂት ልበላቹ
ግቢ ገብታቹ የመጀመሪ አመት First semester ከተማራቹ በኃላ ነው Departmentochn የምትመርጡት ከነዚህም ዲፖርትመንቶች መካከል በብዙ ግቢዎች እንደሚሰጡት ከሆነ በመጀመሪያ ሲሚስተር ውጤታቹ ጤና ነክ Fieldochn መርጣቹ የምትገቡ ይሆናል ለምሳሌ First semester ከጨርሳቹ ከኃላ ከነዚህ ከታች ከተዘረዘሩላቹ መካከል ምረጡ ትባላላቹ
Engineering ን የሚፈልግ ተማሪ ደግሞ ከምርጫዎቹ መካከል Engineering የሚለውን በመጀመሪያ ይሞላል ኃላ ላይም ውጤቱ Engineering የሚያስገባው ከሆነ በ Second semester Pre Engineering ተማሪ ሆኖ ሌሎቹ ከሚማሩት በተለየ መልኩ C++ እና Applied Maths ጨምሮ ይማራል ማለት ነው በመጨረሻም የ Second semester ከጨረሰ በኋላ በ Pre Engineering ስር ግቢ የሚያስተምራቸውን ትምህርቶች እንደገና ይመርጣል እንደ ግቢው አይነት የሚለያይ ቢሆንም በአብዛኛዎቹ ግቢዎች እነኚም ዲፖርትመንቶች ከ 10 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ከነዚህም መካከል Software engineer, computer science, civil Engineering, Biomedical engineering እና የመሳሰሉት ዲፖርትመንቶች እንደ ምርጫ ሊቀመጡ ይችላሉ።
Other Natural Science ምን አይነት የመግቢያ ነጥብ አይጠይቅም ማንም የማለፊያ ነጥብ ያመጣ ተማሪ መግባት ይችላል ነገር ግን ይሄ ማለት ጤናና Engineering መግባት ያልቻሉ ተማሪዎች የሚገቡበት ነው ማለት አይደለም Other Natural Science ልክ እንደ Engineering ሁሉ በስሩ ከ 30 በላይ ዲፖርትመንቶች ሊኖሩት ይችላሉ እና ከነዚህ ዲፖርትመንቶች መካከል እነ HO , Radiology, Optometry , እና ሌሎችም ብዙ ዲፖርትመንቶች ይኖራሉ ነገር ግን ይሄ እንደ ዩኒቨርሲቲዎቹ ሊለያይ ይችላል።
©️Race Tutorial
@Qesem_University

1 anesthesiaከነዚህ መከከል ከ 1 እስከ 5 ድርስ ያሉትን አምስቱን ዲፖርትመንቶች በመጀመሪያ ሲሚስተር ውጤታቹ ታይቶ የምትገቡባቸው ናቸው ለምሳሌ አንድ ተማሪ የ First semester GPA 3.9 አምጥቶ Medicine መግባት የሚፈልግ ከሆነ ከነዚህ ምርጫዎች መካከል Medicine ንን አንደኛ ላይ ያደርግና ሌሎቹን እንደፍላጎቱ በቅደም ተከተል ያስቀምጣል ከዛም የዚህ ልጅ ውጤቱ Medicine የሚያስገባው ከሆነ እንደሚፈልገው Medicine ይገባና በ second semester Medicine ንን ይማራል ማለት ነው ሌሎቹንም እስከ Nursing ድረስ ያሉት በዚሁ መንገድ የሚከናወኑ ይሆናል
2 pharmacy
3 Medicine
4 veterinary medicine
5 nursing
6 Engineering
7 Other Natural Science
✨ ሌላው Engineering
Engineering ን የሚፈልግ ተማሪ ደግሞ ከምርጫዎቹ መካከል Engineering የሚለውን በመጀመሪያ ይሞላል ኃላ ላይም ውጤቱ Engineering የሚያስገባው ከሆነ በ Second semester Pre Engineering ተማሪ ሆኖ ሌሎቹ ከሚማሩት በተለየ መልኩ C++ እና Applied Maths ጨምሮ ይማራል ማለት ነው በመጨረሻም የ Second semester ከጨረሰ በኋላ በ Pre Engineering ስር ግቢ የሚያስተምራቸውን ትምህርቶች እንደገና ይመርጣል እንደ ግቢው አይነት የሚለያይ ቢሆንም በአብዛኛዎቹ ግቢዎች እነኚም ዲፖርትመንቶች ከ 10 በላይ ሊሆኑ ይችላሉ ከነዚህም መካከል Software engineer, computer science, civil Engineering, Biomedical engineering እና የመሳሰሉት ዲፖርትመንቶች እንደ ምርጫ ሊቀመጡ ይችላሉ።
✨ Other Natural Science