{{ቁርአን የልብ ብርሀን}}~


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


⚘ቁርአን.....❤
የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🥀

الر ۚ كِتَابٌ أَنزَلْنَاهُ إِلَيْكَ لِتُخْرِجَ النَّاسَ مِنَ الظُّلُمَاتِ إِلَى النُّورِ إ
https://t.me/joinchat/AAAAAFPh4ZkrrA07g6E7Zg

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ሱረቱል ካህፍ

قال رسول الله ﷺ :" من قرأ سورة الكهف في يوم الجمعه أضاء له من النور ما بين الجمعتين.

‏ اللّٰهم صلِّ وسلِّم علىٰ نبيِّنا محمَّد ﷺ.


አሰላሙዐለይኩም ወረሕመቱላህ ወበረካትሁ

ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ አንድ ወንድማችን የአውድቅ በሽታ አለበት። አይነ ስውርም ስለሆነ መቋቋም አልቻለም። በደስታም በንዴት ጊዜ ይጥለዋል። የሚወድቅበት ቦታ ደግሞ ይበልጥ ለአደጋ እያጋለጠውና እየተፈነከተ ነው። መድሀኒቱን ወስደው የተሻላቸው እንዳሉ ሰምቷል። ከወደ ዐረብ ሀገር በተለይም ከሳኡዲ ነው የሚል መረጃም ደርሶታል።

መድሀኒቱ ይገኛል የሚል ተስፋ አለው። እስኪ ከቻላችሁ አፈላልጉ። አላህ ኸይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ። በምታውቋቸው እህት ወንድሞች ላይም አፈላልጉልን።
ለበለጠ መረጃ ለማግኘት

https://t.me/Alhamdulillahforeverythingss


وديع اليمني : سورة يوسف
ቁርኣን
ባነበብነው ጊዜ በእያንዳንዷ ፊደል 10 ሐሰናት ሚያስገኝልን ፣ሚያነበውን በምናደምጥበት ጊዜ ከሚያነበው ምንም ሳይቀነስ የሱን ተመሳሳይ ሚንዳ ምናገኝበት ሲሆን ከጨለማ ወደብርሐን ሚያወጣ ልዩ መመሪያችን ነው።
#እኛ_አላህ_በቁርኣ_ያላቀን_ህዝቦች_ነን

https://t.me/Quran_Nur_Hayati


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
إنطلاق تاج الوقار ٣ المخيم القرآني في إسطنبول تركيا
ታጁል ወቃር 👑
ቁርኣን ለመሐፈዝ ልጆች ከወላጆቻቸው ተለይተው ሩቅ ሐገር ሲሳፈሩ እንደማየት የደስታ እንባ ሚያስነባ ምን አለ!
ሲያኸትሙ ያለው ደስታ ደሞ ሳይሞቱ ጀነት አልሐምዱሊላህ ያረብ

ይህን አላማ አድርገን ሩቅ ሐገር መሄድ ይቅርና በቤታችን ውስጥ ተምቻችቶልን መቅራት ያቃተን ስንቶቻችን ነን? ራሳችንን እንፈትሽ

ያአላህ ይህን ፀጋህን በኛም ላይ አትረፍርፍ
https://t.me/Quran_Nur_Hayati


🍃• سورة النجم •🍃

▫️ القارئ ؛ #اسلام_صبحي
የቀልብ ጠቢብ 🌺
https://t.me/Quran_Nur_Hayati


◉ ይህ▸ https://youtu.be/5YYX3k9Orho የኡስታዝ ኢልያህ ማሕሙድ ይፋዊ የዩቲዩብ ቻናል ነው። የተለያዩ ኢስላማዊ እና ንፅፅራዊ ትምህርቶች የሚለቀቁበት ብቸኛው ገጹ ስለሆነ Subscribe/Like/Share በማድረግ ዳዕዋውን ለወገኖቻችን በፍጥነት ያድርሱ።

® Ustaz Eliyah Mahmoud Telegram Channel.




እኚህ ሰው ማን ናቸው?

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

15፥95 *"ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንልሃል"*፡፡ إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ

ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሕፃን እስከ አዋቂ፣ ወጣትም ሆነ አዛውንት ስለ እሳቸው ሲወራ "ጆሮ ዳባ ልበስ" የሚል የለም። ሁሉ ስለ እሳቸው ሲወራ አዳሜ ሆነ ሔዋኔ ጆሮውን አስግጎ ይሰማል፥ ከሁሉም ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ የሚጠሏቸው ሳይቀር እንኳን ቢሆን ስለ እሳቸው ለመስማት እና ስለ እሳቸው ለማወቅ ይፈልጋሉ። ዝም ብለህ ሰው የተሰበሰበበት መሀል ገብተህ እና ድምጽክን ከፍ አድርገህ፦ "እከሌ" ብለህ ወይም "እከሊት" ብለህ ብትጣራ ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ የሚያዞረው የጠራከውን ስም ባለቤት ብቻ ነው፥ ከሌለም ደግሞ ማንም ፊት እና ትኩረት የሚሰጥክ አይኖርም። ነገር ግን ሰው የተሰበሰበበት ስፍራ ሄደህ የእሳቸውን ስም ጠርተህ ንግግር ብትጀምር ሁሉም ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ ያደርጋል፥ ትኩረት የማይሰጥህ የለም ቢባል ማጋነን እና ማበል አይሆንም። ስለ እሳቸው ለማወቅ የማይሰለፍ አይኖርም፥ እኚህ ሰው፦

1ኛ. የእልፍ አእላፋት መጻሕፍት ርእስ በመሆን ብዙ ጸሐፊያን የከተቡላቸው ናቸው፣
2ኛ. በሁሉም ልብ ውስጥ በአሉታዊ ሆነ በአንታዊ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ ሰርስረው የገቡ ናቸው፣
3ኛ. አስተምህሮታቸው የተሟላ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ የሕይወት ዘይቤ በመሆኑ የዓለማችን ተግዳሮት ነው የተባለላቸው ናቸው፣
4ኛ. "የዓለማችን ቁጥር አንድ አውንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ" ተብለዋል፥ ለሕሩያን አውንታ ተጽዕኖ እንዲሁ ለእኵያን አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ ናቸው፣
5ኛ. ስለ እርሳቸው ማንነት የገባው ሰው፦ "ሕይወትህን መስዋዕት አርግ" ቢባል ያለ አንዳች ማቅማማት ሕይወቱን እስከ ሞት የሚያደርግላቸው ናቸው።
6ኛ. በታሪክ ውስጥ እሳቸውን ለማነወር፣ ለማበሻቀጥ፣ ለማብጠልጠል ብዙ ጦማሪያን ጦምረዋል፣ ብዙ ኃያሲያን ኃይሰዋል፤ ብዙ ተቺዎች ተችተዋል፣ ብዙ ተሳላቂዎች ተሳልቀዋል። ቅሉ ግን የጦማሪያን ጦማር፣ የኃያሲያን ኂስ፣ የተቺዎች ትችት፣ የተሳላቂዎች ስላቅ ከሟቾች ጋር ሲያልፍ የእሳቸው ስም እና የሰዎችን ሕይወት የቀየሩበት መጽሐፍ እስካሁን አለ የተባለላቸው ናቸው።

እኚህ ሰው ማን ናቸው? አዎ! የዓለማቱ ጌታ የአሏህ መልእክተኛ እና የነቢያት መደምደሚያ ነቢዩ ሙሐመድ"ﷺ" ናቸው። በእርሳቸው ላይ የወረደው ሐቅ ለሰዎች የሚጠቅም ስለሆነ በምድር 1400 ዓመት ቆይቷል፥ ባጢል ቢሆን ኖሮ በእንጭጩ ኮረፋት ሆኖ ተግበስብሶ ይጠፋ ነበር፦
13፥17 *"እንደዚሁ አላህ ለእውነት እና ለውሸት ምሳሌን ያደርጋል። ኮረፋቱማ ግብስብስ ኾኖ ይጠፋል፥ ለሰዎች የሚጠቅመውማ በምድር ላይ ይቆያል፡፡ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ይገልፃል"*፡፡ كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْحَقَّ وَالْبَاطِلَ ۚ فَأَمَّا الزَّبَدُ فَيَذْهَبُ جُفَاءً ۖ وَأَمَّا مَا يَنفَعُ النَّاسَ فَيَمْكُثُ فِي الْأَرْضِ ۚ كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ
ሐዋ. ሥራ 5፥38-39 አሁንም እላችኋለሁ፦ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ ተዉአቸውም! *ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ ከሰው እንደ ሆነ ይጠፋልና፥ ከእግዚአብሔር እንደ ሆነ ግን ታጠፉአቸው ዘንድ አይቻላችሁም። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምናልባት እንዳትገኙ"*።

ገማሊያ እንደተናገረው ይህ የነቢያችን"ﷺ" እሳቦት ከሰው ከሆነ ይጠፋ ነበር፥ ግን የነቢያችን"ﷺ" ግልጠተ-መለኮት ከፈጣሪ ስለሆነ ገና በእንጭጭነቱ የመካህ ቁሬይሾች፣ የመዲና በኑ ቁሬይዛህ፣ የሮሙ ባዛንታይን በዕውቀት መሞገት ሲያቅታቸው በጉልበት ሊጠፉት ሞክረው አልተሳካላቸው። ከርሞም ሆነ ዘንድሮም እሳቸው ላይ ለሚሳለቁን ተሳላቂዎች አሏህ በቅቶላቸዋል፥ በእርሳቸው ላይ የወረደውን የአሏህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ቢፈልጉ እና ቢጠሉም አሏህ ብርሃኑን ገላጭ ነው፦
15፥95 *"ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንልሃል"*፡፡ إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ
61፥8 *"የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፥ ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ አላህ ብርሃኑን ገላጭ ነው"*፡፡ يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ

ይህንን ብርሃን ለማጥፋት እፍ ባሉ ቁጥር እያነደዱት መሆኑን ይዘነጋሉ፥ ኢሥላም በፍጥነት መጠነ-ሰፊ የእድገት መርሓ-ግብር እየታየበት ያለው በምዕራባውያን መሆኑ እፍ ባሉ ቁጥር የሚያነዱበት ውጤት ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።

“ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሡሉሏህ” فِدَاكَ أَبِي وَأُمِّي يَا رَسُول اللَّه

✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
https://t.me/Wahidcom

ወሠላሙ ዐለይኩም


🔖 سورة الكهف

🔖القارئ :عبدالعزيز الزهراني

ሼር
https://t.me/Quran_Nur_Hayati


ውስጣዊ ልብስ እና ውጫዊ ልብስ
وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ

▷ ◉──────8:04 ብቻ ::
{{መህዲ}}🎙🍃

[[ዚክር ብቻ]]
https://t.me/Tezkirah_Only




ቁርአን.....
የጨለመን ህይወት በብርሃን የሚሞላ፣
የተሳሳተን የሚገስፅና የሚያመላክት...
ውበቱ ማራኪ ተደምጦ የማይጠገብ
የማያቋርጥ የልብ ብርሃን ነው።🥀

https://t.me/Quran_Nur_Hayati


እነዚያ «ጌታችን አላህ ነው» ያሉ ከዚያም ቀጥ ያሉ «አትፍሩ፤ አትዘኑም፤ በዚያችም ተስፋ ቃል ትደረግላችሁ በነበራችሁት ጀነት ተበሰሩ» በማለት በነሱ ላይ መላእክት ይወርዳሉ፡፡

«እኛ በቅርቢቱም ሕይወት በመጨረሻይቱም #ረዳቶቻችሁ ነን! ለእናንተም በእርሷ ውስጥ ነፍሶቻችሁ የሚሹት ሁሉ አልላችሁ፡፡ ለእናንተም በእርሷ ውስጥ #የምትፈልጉት ሁሉ አልላችሁ፡፡

[[ዚክር ብቻ]]
https://t.me/Tezkirah_Only




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish








Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ከቁርኣን ምክሮች

🔵ነድዋ

በኡስታዝ ጀላሉ ሁሴን
እና
በተማሪ አይመን ጠይብ


ቴሌግራም👇
https://t.me/merkaz_ibnuAbas

በዩትዩብ ለመከታተል👇
https://youtu.be/v3sZq6N-eOU

ሁለተኛ ሼኽ መንሱር እና ሼኽ ናይፍ ማሻ አሏህ

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

309

obunachilar
Kanal statistikasi