ቅዳሜን በ rvc ቤት
ሽሙንሙን በሚሏት እኛም መሽሞንሞኗን በሀሳብ ለማድረግ ሳምንት ጠብቀን በምንቀጣጠርባት ቅዳሜያችን እንደለመደብን የማውጊያ ርዕስ መርጠን ልንመክር ዝግጁ ሆነናል፡፡
በቅዳሜያችን ልክ ከምሽቱ 1:00 ላይ በቤታችን (በ RVC Library) ተሰባስበን እንመክራለንና እንዳትቀሩብን፡፡
1.ፀፀት ለእናንተ ምንድንነው? ተፀፅተህ / ተፀፅተሽ ታውቃለህ /ታውቂያለሽ ?
2. ብዙዎች ፀፀትን ይፈራሉ ፣ ለእናንተ ከፀፀት አሉታዊ እና አዎንታዊ ጎኖች የቱ ያመዝንባችኃል?
3.እንዳይፀፅተኝ በሚል ምክንያት የማታምኑበትን ነገር አድርጋችሁ ወይንም ያሳመናችሁን ትታችሁ ታውቃላችሁ?
4.በቅርብ አድርጋችሁት በጣም የተፅልታችሁበትን አጋጣሚ አጫውቱን። የትፈጠረባችሁን ስሜት እንዴት አስተናገዳችሁት?
ሰዓት እና ክብር‼️
☑️ አድራሻችን Main Campus, Radio ጣቢያው ፊት ለፊት በሚገኘው
አዳራሽ።
🔘የቴሌግራም አድራሻዎቻችንን ላልተቀላቀላችሁ በታች ባለው ሊንክ መቀላቀል እንዳይረሳ።
👇👇👇👇
ኑ_የቆምንበትን_መሠረት_እንፈትሽ!!
#የምክንያታዊ_ባለራዕዮች_ስብስብ
#የተሻለ_ትውልድ_ለተሻለች_ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@RvcClub