SOLA TUBE - CHANNEL


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


#ሶላ (Sola) የላቲን ቃል ሲሆን ትርጉሙም "ብቻ" እንደማለት ነው። በውስጡም "ተጨማሪ የሆኑ ነገሮች አያስፈልጉም" የሚልን መልዕክት አዝሏል።
GRACE ALONE ✍️በጸጋ ብቻ!
FAITH ALONE ✍️በእምነት ብቻ!
JESUS ALONE ✍️በኢየሱስ ብቻ

👉ድነናል 👉ፀድቀናል
you can advertise here
Contact me
👇👇👇
@mtssola17

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


#ኢየሱስን_መምሰል_ማለት_ምን_ማለት_እንደሆነ_በገባላችሁ_መጠን_አስረዱኝ... Comment!!

1ኛ ጢሞቴዎስ
4÷⁷ ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።
4÷⁸ ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።

#ኢየሱስን_መምሰል_ማለት_ምን_ማለት_እንደሆነ_በገባላችሁ_መጠን_አስረዱኝ_Coment?

👇👇👇
@SOLA_TUBE


“ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።”
— ዮሐንስ 1፥3

#ክብር_ለኢየሱስ_ይሁን!!


በ ቀን ከ 1k - 5k
በወር ከ 30k -100k መስራት የምትችሉበት online ሥራ ልንገራችሁ እግዚአብሔርን እኔ ከ 3 ወር በላይ ሰርቻለሁ #በጣም ብዙ ገንዘብ
እስከ አሁን ምንም ችግር አልተፈጠረም ጌታን ምንም ማጭበርበር የሌለበት እውነተኛ ድርጅት ነው ይህን ዕድል ተጠቅማችሁ በዚህ ሰርታችሁ መለወጥ ካልፈለጋችሁ እንግድህ ከዚህ በላይ ምንም ልረዳችሁ አልችልም ብዙዎቻችሁ ትንሽዬ ገቢም ቢሆን እንዳኖራችሁ እየፈለጋችሁ ግን ለምንድነው ይህን ስራ የማትሰሩት

አሁኑኑ በዚህ አናግሩኝ በኔ ይሁንባችሁ ሶላ ቲዩቭ ነኝ አትጠራጠሩ ታተርፋላችሁ

አናግሩኝ
👇👇👇
@yemesgen_sile_hulum
@yemesgen_sile_hulum


#መሰዋዕት
ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
Original song by ሀና ተክለ


#አንድ_ድንቅ_ምሳሌ_ልንገራችሁ!!

ምሳሌ ነው ምን ልበለው ብቻ እናንተ ከተረዳቹኝ ይበቃል እና ትኩረታችሁን ወደዝ አድርጉ😊


...


አሁን ከታች ምን ይታያችኋል?👇

...................................................................................................................................................
👆👆👆

ባዶ መስመር ነው አይደል? አውቄ ነው ህፃናት እያረኳችሁ አይደለም እስኪ አሁን ደግሞ ከላይ በኩል ከፅሁፉ ከፍ ብሎ ሰፊ ባዶ ቦታ አለ አይደል? እስኪ በደምብ ተመልከቱ በእውነቱ ባዶ ቦታ ነው? አይደለም ነጥብ (.) አለች አያቿት አይደል?

አሁን ደግሞ እስኪ ቅድም መስመር ነው ያልነውን ተመልከቱ መስመር አይደለም ከላይ የረሳናት አይነት ነጥብ ተሰብስባ ነው ቦግ ብላ የታየችው🤭

ልላችሁ የምፈልገው👇
ምናልባት ዛሬ
ጓዳችሁን ዘግታችሁ የፀለያችሁት ፀሎት፣
ከቅዱሳን ጋር ያሳለፋችሁት ጊዜ ፣
ከፍታችሁ ያነበባችሁት የመፃፍ ቅዱስ ክፍል ለማንም ላትታይ ትችላለች እንደ ጨዋታ ጊዜ ማባከንም ቀልድም ልመስላችሁ ይችላል
እንደዛችኛዋ ነጥብ እንደውም ማጋነን አይሁንብኝ እንጅ እኛ እራሱ የፀለይነውን ፀሎት እንረሳለን ምክንያቱም ለአይን እንኳ ለመታየት የሚበቃ አይመስለንም ግን ህይወት ላይ እንደዛ ተብሎ የሚዘለል ነጥብ የለም!

ትላንት ለዛሬ ዛሬ ደግሞ ለነጌ የምታደርገው ለአይን የማይታይ ነገር ተደማምሮ የዛሬ አስር አመት ትልቅ ሆኖ ለመታየት በቅቶ ይጠብቅሀል

✍️የደጋገምነው ነገር ይሰራናል።
✍️ደጋግሜን እንፀልይ
✍️ደጋግሜን መጽሐፍ ቅዱስ እናንብብ
✍️ከበፊቱ ይልቅ አጠናክር በመንፈሳዊ ህብረታችን እንቀጥል....
#ሼር አድርጉ ለሚትወዱአችሁ አጠናክረው እንዲቀጥሉ...

SOLA TUBE.....


የጥሪያችን እና የራእያችን ግንኙነት (ክፍል 1)

በጥሪያችን እና በራእያች መካከል ያለውን ልዩነት እና ግንኙነት መገንዘብ እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡

ይህ ግንዛቤ የክርስትን ሕይወታችንን ጥራት፣ ከጌታ ጋር ያለንን ሕብረት እና በዚህች ዓለም ያለንን ያለንን የየእለት ጉዞ ስኬታማነት ይወስናል፡፡

ለማብራሪያው ያቀረብኩላችሁን Audio መልእክት አዳምጡ፡፡

Dr. Eyob


#ደስ_ስል_ነገ_Church_ደረሰ!!
አንድ መደበኛ ጴንጤ እሁድ ቤተክርስቲያን አይቀርም!!
ቤተ ክርስቲያን መቅረት ዘመናዊነት ወይም ስልጣኔ አይደለም ነገ በጧት ማርፈድም ሆነ መቅረት አይቻልም!!!
ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታዎሻ ደብተር መያዝ አይረሳ!!


ርዕስ #ሰባቱ_መላዕክት!!
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ #15-16 ኛው ምዕራፍ


ርዕስ #የኢየሱስ_ክርስቶስ_ማንነት!!
ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #ክፍል 6


እስከዛሬ ከአንተ ጋር ኖሬ ተጉዤያለሁ ብዙ አብሬ
አንዱ ሲሄድ አንዱ ሲመጣ አትለወጥ አንተ ግን ጌታ
ጥቁር አይል ፊትህ አይቀየር አትዘጋም የምህረትን በር
ኧረ ስንቱ ጭንቁን እረስቶ እፎይ ብሏል አንተ ላይ ታምኖ (2x)

ዘማሪ አውታሩ ከበደ


#ወንድም_ይወደዳል_እንጂ_አይታማም::

"ተቀምጠህ ወንድምህን አማኸው
፥ ለእናትህም ልጅ ዕንቅፋት አኖርህ።

ይህን አድርገህ ዝም አልሁህ፤ እኔ እንደ አንተ እሆን ዘንድ ጠረጠርህ፤ እዘልፍሃለሁ በፊትህም እቆማለሁ። "
መዝ 50:20
ይብቃ እኛ አገልጋዮች በማስተዋል እንሁን አብረን አገልግለን እግዚአብሔር ፊት እየቆምን ሰባኪ ዘማሪውን ዘማሪው ሰባኪውን ማጥላላትና ያልዋለበት ማዋል ሃሜትን ለመኖሪያ ማድረግ በሰዎች ዘንድ ጊዚያዊ ተቀባይነት ለማግኝት እራስን ፃድቅ አድርጎ ለማሳየት አገልጋይ ወንድምህን ሲያጥላሉ መዋል
በዚህም መልኩ ለእራስ የአገልግሎት መድረክ ማስከፈት በተከፈተልንም መድረኮች ዝማሬያችና ስብከቶቻችን ሃሜት የበዛባቸው ከምስባክ ስንወርድ የማንኖረውን አውርተን የምንወርደውን እናቁም ::ሃሜታችንንም የሚሰሙንም ይገምቱናል ይታዘቡናል የጊዜ ጉዳይ እንጂ አንድ ቀን እራሳችንን ያዋርደናል ሱስ የሆነብንም እንፀልይ ጌታ ፀጋውን ያበዛልናል ከዚህ ክፉ ሱስና በሽታ ይገላግለናል::
የሚሰማንን ህዝብ እናክብር ተቀምጦ የሚሰማን በተሰጠን የእግዚአብሔርን ፀጋ አክብሮ አሜን በል ስንለው አሜን እያለ ተነስተን እንቆማለን ስንለው ተነስቶ እየቆም እጃችንን ወደላይ አንስተን ስንለው እያነሳ የሚታዘዘን ከእኛ በእውቀትም በእድሜም የሚሻሉ አሉኮ ስለምንበልጣቸው ሳይሆን እግዚያብሄርን አክባሪ ስለሆነ እኛንም ስለሚወደን መሆኑን ጠንቅቀን ማወቅ ይኖርብናል::
በመጨረሻም
ወንድምህን ውደደው ውደደው አትጥላው የኢየሱስ ደም ፍሬ ነው
የሚለውን የዘማሪና መጋቢ የምወደውንና የማከብረውን የአገኝው ይደግን የቆየ መዝሙር ፈልጋችሁ አዳምጡ ተባርካችሁዋል::

ቢሾፍ ዳዊት ሞላልኝ

SOLA TUBE


እውነተኛ ደስታ ከየት ነው የሚገኘው?
እውነተኛ ደስታ ከምንድነው የሚገኘው?
ለምንድነው ብዙዎቻችን ቢኖረንም ባይኖረንም በህይወታችን ላይ ደስተኛ የማንሆነው?

እውነተኛ ደስታ ከወዴት ይገኛል?
ደስተኛ ለመሆን ምን እናድርግ?

ሳትዋሹ ንገሩኝ በጌታ ከውጭ ሳይሆን ከውስጣችሁ ንገሩኝ
ደስተኛ የሚትሆኑት መቼ መቼ ነው? ምን ስኖራችሁ ነው?
ውስጣችሁ እያዘነ ከውጫዊ ስሜታችሁ አትንገሩኝ የውስጣችሁን ስሜት ንገሩኝ ደስተኛ የሚያረጋችሁ ነገር ምንድነው?
Comment ላይ አስቀምጡልኝ!!


ርዕስ #ሰባቱ_ጽዋዎች!!
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ #15ኛው ምዕራፍ


ርዕስ #በፅድቅ_ይገዛል
ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #ክፍል 5


አገልጋዮች(በተለይ ሚድያ የለመዳችሁ) ገርነታችሁ ለሰው ሁሉ ይታወቅ!!
የተገራ፤ የሰለጠነ፤ የበሰለ ማንነት ይኑራችሁ🙏
እውቀት መረዳቶች በባሕርይ መገራት አለበት።
ራሱን የማይገራ አገልጋይ የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት መጋዝን ነው የሚመስለው።
ነገረ ግን ማስተዋል ያለብን መንፈሳዊ ብስለት እና ትዕቢት በአንድ ላይ ሊጠመዱ እና ሊጓዙ አይችሉም

@SOLA_TUBE


ርዕስ #አምልኮ_ለእግዚአብሔር_ብቻ
ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #ክፍል 4


ርዕስ #በጉ_እና_መቶ_አርባ_ሺዎቹ!!
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ #14ኛው ምዕራፍ


ዓለምደውም ስጠራው ኢየሱሴ ስል
ተስማምቶኛል ለሕይወቴ
ሥሙ ነው መድኃኒቴ


ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ


ርዕስ #ሐሰተኛው_ክርስቶስ
የዮሐንስ ራእይ ተከታታይ ትምህርት በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ #13ኛው ምዕራፍ


ርዕስ #ኢየሱስ_ወደር_አልባ_ነው
ዕብራውያን ተከታታይ ትምህርት በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ #ክፍል 3

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.