Safaricom Ethiopia PLC

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha

Safaricom Ethiopia: Further Ahead Together. 🇪🇹✅
This is the OFFICIAL Safaricom Ethiopia Telegram Channel!
Get connected, stay informed. Enjoy your data offers, customer support, updates & more.
Join the Safaricom Ethiopia family, today!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
⏳2 ቀን ቀርቶናል! የእስካሁኖቹ ምርጥ ተወዳደሪዎች እነዚህ ናቸው! እስቲ የወደዳችሁትን ላይክ አድርጉላቸው ❤️

እስከ መስከረም 20 ብቻ! ⏳

የዲጂታል ሙዚቃ ውድድርን ለመቀላቀል፡
🎥 የአንድ ደቂቃ የራሳችን ሙዚቃ ቪዲዮ በTikTok ላይ እንፖስት
🏷 #1Wedefit እና #የምትኖሩበትከተማ አድራሻ ማስገባት እንዳንረሳ
📲የTikTok ደረገጽ @Safaricomet ታግ እናድርግ

እንዝፈን! እንፖስት! እናሸንፍ!

መልካም ዕድል!

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge

3k 0 2 13 20

📞 የድምጽ ጥቅሎችን እየገዛን በጉርሻ ደቂቃዎች እንንበሽበሽ! ከሳፋሪኮም ወደ የቴሌ የሚያስደውሉ የድምፅ ጥቅሎችን በመግዛት ከሳፋሪኮም ወደ ሳፋሪኮም 100% ጉርሻን እናጣጥም! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

በዓሉን ምክንያት በማድረግ ፤ በመዝገበ እና አንድነት ስጋ ቤቶች እንዲሁም በፍሬሽ ኮርነር መካኒሳ እና እንጦጦ ሱፐር ማርኬቶች የምናደርገው ግብይት በስጦታ ታጅቦ መጥቷል ፤

በM-PESA 2000 ብር እና ከዚያ በላይ ስንከፍል 1000 ብር ተመላሽ እጃችን ላይ ነው ፤
መስከረም 16፣18 እና 19 ከመጀመሪያዎቹ 50 ሰዎች መካከል ሆነን ይህ ልዩ ስጦታ ይድረሰን!

መልካም በዓል ይሁንልን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details...

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #Furtheraheadtogether

ፏ በአርብ!✝️🎊

አርብና መስቀል እንዴት እያለፈ ነው?! እስቲ የማይረሳችሁን የደመራ ትውስታችሁን ኮመንት ላይ አጋሩን!👇

መልካም የመስቀል በዓል!✝️🎉

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#Demera #Meskel #HappyHolidays #MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! አደረሰን!

ከዳር እስከ ዳር እየደረሰ ባለው የሳፋሪኮም ኔትወርክ በዓሉን በአብሮነት እናክብር! በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን ለሁላችን ተመኘን!

መልካም በዓል!

#Demera #Meskel #HappyHolidays #MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

🎁 🎉 ከምንወዳቸው ጋር ያለስጋት እንገናኝ! ለረጅም ጊዜ የሚቆዩትን ሜጋ የኢንተርኔት ጥቅሎች በM-PESA በመግዛት እስከ 250 ብር የሚደርስ ቅናሽ አግኝተን በበዓል ፏ እንበል! 🌐🤳 ከሳፋሪኮም ጋር አንድ ወደፊት!⚡️

🤖 የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

በዓሉን ምክንያት በማድረግ ፤ በመዝገበ እና አንድነት ስጋ ቤቶች እንዲሁም በፍሬሽ ኮርነር መካኒሳ እና እንጦጦ ሱፐር ማርኬቶች የምናደርገው ግብይት በስጦታ ታጅቦ መጥቷል ፤
በM-PESA 2000 ብር እና ከዚያ በላይ ስንከፍል 1000 ብር ተመላሽ እጃችን ላይ ነው ፤
መስከረም 16፣18 እና 19 ከመጀመሪያዎቹ 50 ሰዎች መካከል ሆነን ይህ ልዩ ስጦታ ይድረሰን!

መልካም በዓል ይሁንልን !

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether

እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

በአስተማማኙ የሳፋሪኮም ኔትወርካችን ከያለንበት በአብሮነት ስናከብር በዓሉ የሰላምና የጤና እንዲሆን ተመኘን! መልካም በዓል ለሁላችን!

#Demera #Meskel #HappyHolidays #MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit #Furtheraheadtogether

💫ከዳር እስከ ዳር ባለው የሳፋሪኮም ኔትወርክ አሁንም አንድ ወደፊት እያልን እንገናኝ!✨ የተመቸንን ከጓደኞቻችን ጋር ሼር እናድርግ!👍

አስተማማኙን ኔትወርክ ዛሬውኑ እንቀላቀል!

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከባህር ማዶ የሚላክልንን ገንዘብ በM-PESA እንቀበል! ሁሌም በM-PESA ስንቀበል ፤ ሁሌም 5% ጉርሻ እናገኛለን!

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether

🙏🏽 ከሳፋሪኮም ወደ ቴሌ መደወል ቀላል ነው! እነዚህን የድምፅ ጥቅሎች እየተጠቀምን ከ07 ➡️ 09 መስመር እንደዋወል! ከሳፋሪኮም ጋር በአብሮነት አንድ ወደፊት⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

መስቀልን የት ነን ፤ቀጣዩን የሃገር ዉስጥ ጉዞ ከ M-PESA ጋር በማድረግ 5% ተመላሽ ከእጃችን አስገብተን ፤ ሽው በሰማይ !

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
😱 6 ቀን ብቻ ቀን ቀረው! ለተወዳዳሪዎቻችን ቪድዮአቸውን ላይክ እያደረግን ምርጥ 20 ውስጥ እናስገባቸው! 👏🏽

እስከ መስከረም 20 ብቻ! ⏳

የዲጂታል ሙዚቃ ውድድርን ለመቀላቀል፡
🎥 የአንድ ደቂቃ የራሳችን ሙዚቃ ቪዲዮ በTikTok ላይ እንፖስት
🏷 #1Wedefit እና #የምትኖሩበትከተማ አድራሻ ማስገባት እንዳንረሳ
📲የTikTok ደረገጽ @Safaricomet ታግ እናድርግ

እንዝፈን! እንፖስት! እናሸንፍ!

መልካም ዕድል!

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge

⚡️ በዕለታዊ የዳታ ጥቅሎች ቀኑን ሙሉ ፈታ እንበል! 🥳

በM-PESA ላይ ስንገዛ ሁሉም ቅናሽ አላቸው!

በልዩ ልዩ አማራጮች የቀረበልንን የሳፋሪኮም የኢንተርኔት ጥቅል የM-PESA Appን በመጠቀም አሁኑኑ እንግዛ! በፈጣን ዳታ እንንበሽበሽ!

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ: https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1wedefit
#Furtheraheadtogether

ከባህር ማዶ ገንዘብ መቀበል በM-PESA እንዲህ ቀሎ አያውቅም ፤ የ5% ተጨማሪ ቦነሱን በተለያዩ አለማቀፍ የገንዘብ መላኪያ አማራጮች በመጠቀም ቀብ እናድርገው::

የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያን በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ  በቴሌግራም   ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom  #FurtherAheadTogether

⭐️ የሙዚቃ ኮከቦቹን በላይካችን ምርጥ 20 ውስጥ እናስገባቸው! 👏🏽

እስከ መስከረም 20 ብቻ! ⏳

የዲጂታል ሙዚቃ ውድድርን ለመቀላቀል፡
🎥 የአንድ ደቂቃ የራሳችን ሙዚቃ ቪዲዮ በTikTok ላይ እንፖስት
🏷 #1Wedefit እና #የምትኖሩበትከተማ አድራሻ ማስገባት እንዳንረሳ
📲የTikTok ደረገጽ @Safaricomet ታግ እናድርግ

እንዝፈን! እንፖስት! እናሸንፍ!

መልካም ዕድል!

#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#FurtherAheadTogether #DigitalMusicChallenge

🔥⚽️ ትኩስ የስፖርት ዜና በስልካችን! 💬

ከሳፋሪኮም ቁጥራችን 'A’ ብለን ወደ 30001 SMS በመላክ ወይም ወደ *799# በመደወል አሁኑኑ Elite ስፖርትን እንቀላቀል ! በቀን 2ብር ብቻ!

በElite ስፖርት በሽ ዜናዎች⚡️

🔗የM-PESA ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናዉርድ:
https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

ዘንድሮስ መድፈኞቹ በኢቲሃድ ማሸነፍ ይሳካላቸው ይሆን? እስቲ ኮመንት ላይ ውጤቱን እንገምት! በዕለታዊ 1ጊባ ጥቅል የኳስ ጨዋታውን በቀጥታ እንከታተል!

በM-PESA ላይ ስንገዛ
እለታዊ 1.5 ጊባ በ25 ብር ብቻ!

🔗የM-PESAን ሳፋሪኮም መተግበሪያ በዚህ ሊንክ እናውርድ ፡ https://play.google.com/store/apps/details?id=et.safaricom.mpesa.lifestyle

የቴሌግራም ቻናላችንን እዚህ እንቀላቀል 👉https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom #SafaricomEthiopia #1Wedefit
#Furtheraheadtogether

9.3k 0 3 162 28

መልካም እሁድ! 🛋

ፈጣኑን የሳፋሪኮም ኢትዮጵያን 4G ኔትዎርክ ይዘን
ከሲርቦ ወደ መረዋ ፣ ደገሃቡር ፣ ቦሎ ፣ ሙሚቻ ላይ መጥተናል! የኔትወርክ መረባችንን በመላው ኢትዮጵያ በማስፋፋት አሁንም በአብሮነት አንድ ወደፊት እንደቀጥል! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አንድ ወደፊት!

በእነዚህ ከተሞች ለምትገኙ ነዋሪዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! በሳፋሪኮም ኔትዎርክ አሁንም በአብሮነት ወደፊት! 🙌

በቀጣይ የት ከተማ እንምጣ? እስቲ ኮመንት ላይ አጋሩን!👇

#SafaricomEthiopia #furtheraheadtogether #1Wedefit

🌍✨ በሳፋሪኮም ሮሚንግ ጥቅሎች የውጭ ሃገር ቆይታችንን ያለስጋት እናሳልፍ! በአፍሪካ ፣ በአውሮፓ ፣ በእስያ እና በሰሜን አሜሪካ ወዳሉ የተመረጡ ሃገራት ስንጓዝ ሳፋሪኮም አብሮን ነው!

የቴሌግራም ቦታችንን https://t.me/official_safaricomet_bot በመጠቀም የአየር ሰዓት ወይንም ልዩ ልዩ ጥቅሎችን እንግዛ!

ስለ አገልግሎታችን ማንኛውንም ጥያቄ ወይም መረጃ በቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/Safaricom_Ethiopia_PLC 24/7 ማግኘት ይቻላል!

#MPESASafaricom
#SafaricomEthiopia
#1Wedefit
#Furtheraheadtogether

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.