ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች፣ ታታሪ መምህራን እና ፈር-ቀዳጅ የትምህርት ፕሮግራሞች በተሸለሙበት በኢትዮጵያ ብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ላይ በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል።
የኮሙኒኬሽን ኃላፊያችን ወ/ሮ ተወዳጅ እሸቱ በሁነቱ ላይ እንደገለጹት “በሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የአዲስ ምሩቃን ሥልጠና ፕሮግራማችን ከመቶ በላይ የሚሆኑ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ለተመረቁ ተማሪዎች የሥራ እድል የሰጠን ሲሆን በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች ለሚገኙ ትምህርት ቤቶች 555 ላፕቶፖች፣ 121 ዋይፋይ ራውተሮች እና የስድስት ወር ነጻ ኢንተርኔት በእርዳታ መልክ አበርክተናል።”
ከትምህርት ሚኒስቴር እና ከብሔራዊ የተማሪዎች ሽልማት ድርጅት ጋር በመተባበር በትምህርቱ ዘርፍ ልህቀት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን እና አስተማሪዎችን መሸለማችን የትምህርትን ጥራት ለማሳደግ እያደረግን ያለውን ንቁ ተሳትፎ በድጋሚ የሚያረጋግጥ ነው።