መልካም የአዲስ ሳምንት ጅማሬ!
ኩባንያችን ለሁለተኛ ተከታታይ ዓመት ከዓለም አቀፉ ቶፕ ኢምፕሎየርስ ኢንስቲትዩት የቶፕ ኢምፕሎየር በአፍሪካ 2025 እውቅና ማግኘቱን ስንገልጽ ከፍተኛ ደስታ ይሰማናል። ይህ እውቅና ለሰራተኞቻቸው ምቹ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የሥራ ቦታ ለሚያዘጋጁ፣ እንዲሁም የብዝሃነት እና አካታችነት መርሆችን ለሚያከብሩ ድርጅቶች የሚሰጥ ነው።
የዚህ እውቅና ዋና ባለቤቶች የሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ትጉህ ሠራተኞች ለኢትዮጵያ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን በጋራ እና በተናጠል ውጤታማ ለውጥ ለማምጣት የሚሰሩ መሆናቸውን የሚያመላክት መልካም ማሳያ ነው።
https://www.top-employers.com/.../safaricom.../