የAli Processor ያላቸው ሪሲቨሮች ላይ በSoftware ምክንያት BOOT ብለው ሲቆሙ ወይም Software እየጫንን መብራት ቢጠፋ በቀላል መንገድ ሪሲቨሩን ያለምንም Loader እና Computer ማስተካከል እንችላለን! እንዴት?
♥ሁሌም የእኛ Post ቀድሞ ይደርስዎ ዘንድ እዚው Telegram ላይ የቻናሉን ስም ጫን ብላችሁ በመያዝ Pin እና Favourite ላይ አርጉን.♥
1)በቅድሚያ የሪሲቨሩን ትክክለኛ Software ከ Sebrisat.com ላይ ወይም ከራሱ የሪሲቨሩ ትክክለኛ website ላይ Download ያድርጉ!
Swdw.net | Tiger-sw.com | Newprog.net በጥቂቱ ነቸው!
2)ለምሳሌ Download ያደረጋችሁት File ስሙ "TigerT8 highClassV219022020.bin" የሚል ከሆነ ስሙን ወደ "AliUpdate.bin" ብለን ቀይረን Flash ላይ ከFolder ውጪ መጫን ይኖርብናል!
የሪሲቨሩ Software ስም ግዴታ AliUpdate መሆን አለበት .bin የሚለው የSoftware Extention ስለሆነ እሱ ሌላ ጉዳይ ነው!
3)በመቀጠል USB Flashን ሪሲቨር ላይ ከሰካን በኋላ ከሪሲቨሩ ፊት ለፊት የሚገኘውን የ Standby Button (የማብሪያውን በተን) ጫን ብለን ከያዝን በኋላ ሪሲቨሩን ከኋላ እናበራዋለን! ወይም Socket ነቅለን መልሰን እንሰካለን!
Updating Software ብሎ በ % Percent መቁጠር እስከሚጀምር ድረስ የStandby Buttonን ይዘን እንጠብቃለን!
ALI processor(Micro) ያላቸውን ሪሲቨሮች በጥቂቱ!
❇️የውጪ ሀገር Brand ከሆኑት መካከል❇️
• ሁሉም የTiger T8 Model
• ሁሉም የStarsat Extreme Model
Starsat T-14,T-13,2000,90000,2050, T-40 እና የመሳሰሉት!
• Supermax SM 2350 Power Tech እና ከሱጋ ሚመሳሰሉት ባለ ነጭ ሪሞቶቹ!
•SM2425 HD
•SM9700 CA HD
•SM2560 Brilliant
ከሀገር ውስጥ ደግሞ
•Lifestar 9090,8080,6060,1000,2000,3000,4000,9200 እና 9300 ሲሆኑ
በLifestar 9090 ላይ ይህ መንገድ እንደሚሰራ የሞከርኩ ቢሆንም በሌሎቹ Modelኦች ላይ አልሞከርኩም!
ይህ መረጃ ለብዙዎቻች ሪሲቨር ከመፍታት ብሎም ካላስፈላጊ ወጪ እና እንግልት ያላቅቃል ብለን ለእናንተ አጋርተናል!
ይህ ፅሁፍ ለእናንተ ይጠቅም ዘንድ በ Sebrisat™ አማካኝነት ተፅፏል እናንተም ከጠቀማችሁ Like እና ከእኔ ተርፎ ለሰው ይጥቀም ካላችሁ ለጓደኞቻችሁ አጋሩ!
Follow us at Our Social Media's Subscribe to Our Youtube channel | Facebook | Instagram