የBroadband Internet ዋጋ ቀንሷል ይህ ለTV ቻናል ተጠቃሚዎች ምን የተሻለ ትቅም አለው?
ስለምታነቡልን ምስጋና እያቀረብን ለጓደኞቻችሁ Share እንድታረጉ በአክብሮት እንጠይቃለን
በቅድሚያ ስንቶቻችን ነን በInternet አማካኝነት የተለያዩ የOnline Appኦችን በመጠቀም በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን እና Programኦችን መመልከት እንደምንችል የምናውቀው?
•በቅድሚያ IPTV ማለት ምን ማለት እንደሆነ እንመለከታለን!
IPTV (Internet Protocol Television) ይህ የቻናል Broadcasting System የሚሰራው ሙሉ በሙሉ በInternet ነው ይህ ማለት ጣሪያችን ላይ የዲሽ ሰሀን ተሰቀለም አልተሰቀለም ያለምንም ገደብ መጠቀም የምንችል ይሆናል። ከላይ እንዳልነው iptv ቻናሎችን ለመጠቀም በጣም አሪፍ Internet Connection የሚያስፈልግ ሲሆን ለምሳሌ እናንተ በቤታችሁ በእኔ ምርጫ የ 2Mbps Internet አስገባችሁ እንበል ለዚህ Internet የምትከፍሉት በወር 700 ብር ነው!
ከዚህ ምን መጠቀም እችላለው ለሚለው ጥያቄ
1)አንደኛ እቤት በምትሆኑ ሰዓት በካርድ ላይ የምታወጡትን ወጪ የምትቀንሱ ይሆናል!
2)የIPTV ቻናሎችን በተሻለ ጥራት መመልከት የምትችሉ ይሆናል! ከIPTV በተጨማሪ የYoutube እና Netflixን ፍቅር ማጣጣም የሚችሉ ይሆናል!
3) ከራስዎም ተርፈው የቤተሰብዎን የInternet ፍጆታ መቀነስ የሚችሉ ይሆናል
ነገር ግን እኔ በትንሹ አልኳችሂ እንጂ አቅሙ ካላችሁ እስከ 4MBps(በወር 1100) ብታስገቡ ለእናንተም በጣም ጠቃሚ እና የተሻለ ሆኖ የምታገኙት ይሆናል!
ወደ IPTV ስንመለስ ለምሳሌ በሁሉም የForever Server እና የFuncam Server ያላቸው ሪሲቨሮች ላይ Apollo Iptv የሚባል App የተጫነ ሲሆን ይህ App ሁለት አይነት ክፍል አለው IPTV እና VOD IPTV ማለት Live program ሲሆን በSatellite ከምናየው ጋር ሙሉ በሙሉ አንድአይነት ነው! VOD ደሞ የምንፈልገውን Programm Search በማረግ እያሳለፍን እና እየመለስንበ የምናይበት ነው ለምሳሌ የጨዋታ Highlight እና ፊልሞች!
Apollo Iptv ተመራጭ የምናረገው ካለው ፍጥነት እና ካለው አስተማማኝነት አንፃር ነው!
√ካሉት የቻናል ይዘቶች መካከል ሙሉ የካስ ቻናሎችን ለምሳሌ Beinsport ሙሉ Skysport,BtSport እና ሌሎችም ተጠባቂ ጨዋታዎችን የሚያስተላልፉ ቻናሎችን በፈለግነው ቋንቋ የያዘ IPTV APP ነው እኔ የኳሶችን ቻናሎች ብቻ ነገርኳችሁ እንጂ በጣም አሪፍ አሪፍ የፊልም ፣ የመዝናኛ፣የሙዚቃ፣የDocumentary፣ህፃናት እና ሌሎች ቻናሎችን ማግኘት የምትችሉ ይሆናል!
- ይህንን ለመጠቀም ከሚሆኑ ሪሲቨሮች መካከል
•Starsat Sr-T14,T-13,2000 Extreme,90000 Extreme,2050 Extreme,2300 Extreme
•Tiger T8,T8 Hd Ultra,T8 mini ultra,T8 High class v2,T3000 እና ሌሎችም
•Supermax F18 Super tech,2350 Supertech, 2425 Supertech,9200 Supertech እና ተመሳሳይ የFuncam Server ያላቸው!
•Lifestar 9090,8585
የLEG N24+ ሪሲቨር ምን IPTV አለው ካላችሁ እሱም እንደሌላው 2 Part ያለው Vod እና Live በሚል Group EVISSION IPTV አለው!
ሌሎቹም እንደዛው!
አኛ እንደምሳሌ የApollo እና Evission IPTV የተጠቀምን ቢሆንም የተለያዩ IPTVዎች እንዳሉ ለማወቅ ጊዜ ሚፈጅ አይመሰለኝም! ለምሳሌ ከNormal ሪሲቨሮች በተሻለ የAndroid ሪሲሸሮች ከምታፈኙት ጥቅም አንፃር በተለያየ Website ላይ የሚገኙ የነፃ(ክፍያ የማይጠይቁ) Android App(Apk) ዎችን ስልክ ላይ እንደምንጭነው መጫን በመቻላችን ነው!
የምንፈልገውን App ስልክ ላይ እንደምንጭነው ጭነን በቀላሉ ከፍተን በጣም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን Enjoy ማረግ እንችላለን!
ከእነዚህም App መካከል Mobdro,Startimes,Satgist እና ሌሎችም ይገኙበታል!
እና በቤትዎ ሆነው አሪፍ Internet እየተጠቀሙ እና በዛውም አሪፍ አሪፍ ቻናሎችን ያለምንም ስጋት እንደልብ እየተጠቀሙ የዚህን ያህል አስተማማኝ ብር አይከፈሉ መኖር አሪፍ ነው ብለው አያስቡም?
እኔ ጠቃሚ ነው ብዬ በማሰብ የዚህ እድል ተጠቃሚ እንድትሆኑ ጋብዛለው!
መልካም ቀን | መልካም ምሽት
Follow us at Our Social Media's
Subscribe to Our Youtube channel | Facebook | Instagram