ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ህዳር 05 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የብሔራዊ ቡድን ጨዋታ እና ሌሎች መረጃዎች
👉የታላቁ ሩጫ የዘንድሮ ውድድር እና ታሪክ፣
የተሳትፎ ጥያቄ እና ሽልማት
👉አርሰናል
👉ቤን ዋይት ባጋጠመው አዲስ ጉዳት በጉልበቱ ላይ መጠነኛ ቀዶ ጥገና ከተደረገለት በኋላ ቢያንስ ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ይጠበቃል። በክለቡ ጨዋታዎች ላይ የሚኖረውን ተፅእኖ እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey