Sheger Sport

Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport

ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከረፋዱ 4:00-6:00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከ 5:00-6:00 ሰዓት በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ የካቲት 29 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉በተለያዩ ሊጎች የሚደረጉ ጨዋታዎች እና ፋይዳቸው

👉ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል

👉በሁለቱም ክለቦች በኩል ትልቅ ትኩረት የተሰጠው ይህ ጨዋታ እየተጠበቀ ነው።
ከጨዋታው አስቀድሞ የማንችስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ሩበን አሞሪም የሰጡትን አነጋጋሪ አስተያየት እናብተያያዥ ጉዳዮችን እንመለከታለን።

5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ አርብ የካቲት 28 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉ምሽት የተደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች

👉ሪያል ሶሲዳድ 1-1 ማንችስተር ዩናይትድ

👉ዩናይትድ የተሻለ ዕድል የፈጠረበትን ጨዋታ በአቻ ውጤት ጨርሷል። ዚርክዚ በ2025 ሁለተኛ ጎሉን ያስቆጠረ ሲሆን ጋርናቾ 22 ራስመስ ሆጅሉንድ ደግሞ 19 ጨዋታ ሆኗቸዋል ጎል ካስቆጠሩ።
👉ስለ ጨዋታው ምን ትላላችሁ?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ የካቲት 27 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች

👉ፒ ኤስ ጂ 0-1 ሊቨርፑል

👉ፓሪሰን ዠርማ ፍፁም ብልጫ በወሰደበት ጨዋታ 27 የጎል ሙከራ ቢያደርግም 2 የጎል ሙከራ ብቻ ያደረገው ሊቨርፐል አሸነፈ።ጨዋታው እንዳት ነበር?

👉አሊሰን ቤከር ሲፈተን ቢያመሽም ፈተናውን በትልቅ ብቃት ተወጣ።ስለ ምሽቱ ድንቅ ብቃቱ ምን ትላላችሁ?

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

3k 0 0 59 14

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ የካቲት 26 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የተደረጉ እና የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች

👉ሪያል ማድሪድ 2-1አትሌቱኮ ማድሪድ
ጠንካራ ፉክክር የተደረገበት ጨዋታ ይበልጥ የመልሱን ጨዋታ እንድንጠብቅ አድርጎን ተጠናቋል።
ጨዋታው እንዴት ነበር?

👉ፒ ኤስ ቪ 1-7 አርሰናል
አርሰናል በቻምፒየንስ ሊግ ከሜዳ ውጭ በተደረገ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ሰባት ጎል ያስቆጠረ የመጀመርያው ቡድን ሆኗል።እንመለከተዋለን።

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ማክሰኞ የካቲት 25 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሚደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች

👉ፒ ኤስ ቪ ከ አርሰናል

👉አርሰናል ያለፉትን አራትብየቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ሲያሸንፍ 13 ጎል ሲያስቆጥር የገባበት ደግሞ 2 ነው።
👉በፕሪምየር ሊጉ ዋንጫ የማንሳት ዕድሉ እንዳበቃ የሚነገረው አርሰናል በቻምፒየንስ ሊጉ እስከ የት ሊጓዝ ይችላል?አስተያየት ስጡበት

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ የካቲት 24 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-

👉በሳምንቱ መጨረሻ የተደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች

👉ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 ፉልሃም(3-4)

👉ዩናይትድ ከኤፍ ካፕ ተሰናብቷል።በቀጣዩ የውድድር ዓመት ወደ አውሮፓ መድረክ ላይ ለመመለስ አሁን ያለው ዕድል የዩሮፓ ሊግ ብቻ ነው።

👉ሩበን አሞሪም የዩናይትድ አሰልጣኝ ከሆኑ በኋላ ካደረጓቸው 24 ጨዋታዎች 10ኛ ሽንፈት ሆኖ ተመዝግቧል። ጨዋታውን እና ተያያዥ ጉዳዮችን እንመለከታለን።

4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official

https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.