ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ቅዳሜ ህዳር 21 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ሊቨርፑል ከ ማንችስተር ሲቲ
👉ሊቨርፑል ዋንጫ የማንሳት ዕድሉን የበለጠ ከፍ ለማድረግ እና አስተማማኝ ወደ ሚባል ደረጃ ለማድረስ ይጫወታል።
👉ማንችስተር ሲቲ በዋንጫ ፉክክር ውስጥ ለመቆየት ብቻ ሳይሆን ካጋጠመው ተከታታይ ሽንፈት እና ውጤት ማጣት ለመውጣት እንዲሁም ክብርሩን ለመመለስ የሚያደርገው ትልቅ ጨዋታ ነው።
👉የጨዋታውን ፋይዳ በስፋት እንመለከታለን።
5:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey