ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ጥር 29 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ኒውካስል 2-0አርሰናል (4-0)
👉ኒውካስልም ከ56 ዓመት ውስጥ ዋንጫ ለማግኘት አርሰናልን በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኗል።
ከፍተኛ የፉክክር ድባብ የነበረውን ጨዋታ እንዴት አገኛችሁት?
👉ሊቨርፑል ከ ቶተንሃም
👉ሊቨርፑል ወቅታዊ ብቃቱ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል።ይህንን ተከትሎ የመልሱን ጨዋታ በቀላሉ አሸንፎ የዋንጫ ተፋላሚ እንደሚሆን እየተነገረ ነው።እናንተስ ምን ትላላችሁ?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey