ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሰኞ መጋቢት 01 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉በተለያዩ ሊጎች የተደረጉ ጨዋታዎች እና መረጃዎች
👉ማንችስተር ዩናይትድ 1-1 አርሰናል
👉አርሰናል 68.2% የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ቢኖረውም በጨዋታው ላይ ለውጥ ያመጣ አልነበረም።ከ 17 የጎል ሙከራ 6 ኢላማቸውን የጠበቁት ስድስቱ ብቻ ነበሩ።ይህም ዩናይትድ ካደረገው ጋር እኩል ነው።
👉ጨዋታውን እንዴት አገኛችሁት?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey