ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 15 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉ማንችስተር ሲቲ 2-1 አስቶን ቪላ
👉ማትያስ ኑኔዝ በ 94ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠረው ጎል ማንችስተር ሲቲን ውድ ድል እንዲጎናፀፍ አደረገው።ሲቲ በሰንጠረዡ ሶስተኛ ደረጃ ላይ በመቀመጥ የቻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊነቱን እያመቻቸ ነው። ጨዋታው እንዴት ነበር?
👉ማንችስተር ዩናይትድ እና ትኩረት የሳቡ የዝውውር ጉዳዮችንም እንመለከታለን።
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey