ጤና ይስጥልን የሸገር ስፖርት ቤተሰቦች!!!
ዛሬ በዕለተ ሃሙስ ሚያዝያ 16 የሬድዮ ፕሮግራማችን:-
👉የተደረጉ ጨዋታዎች፣የዝውውር ጉዳዮች እና ሌሎች መረጃዎችን እንመለከታለን።
👉አርሰናል 2-2 ክሪስታል ፓላስ
👉ለተጠባቂው የቻምፒየንስ ሊግ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ አርቴታ ትልቅ ጥቆማ ይሰጥበታል የተባለውን ይህንን ጨዋታ እንዴት አገኛችሁት?
👉የሳሊባ ተደጋጋሚ ስህተቶች እና የኩየር ጥሩ መሆንስ ምን ይነግረናል?
4:00-6:00 በእናንተው ሬድዮ ሸገር 102.1
Telegram-https://t.me/ShegerSport_Official
https://www.youtube.com/@ShegerSportWithAbebeGidey