ህዳር 7/2017 ዓ_ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
በኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ ዋና መሪነት በፊት አውራሪ ባዪ አለባቸው የጦር አዛዥነት የሚመራው ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር ጋታውና መብረቁ ብርጌድ የተዎሰኑ ሺ አለቃዎች ከጣይቱ ብርጌድ ጋር ጥምረት በመፍጠር ከጠዋቱ 2:00 ሰአት ጀምሮ ታላቅ ተጋድሎ እያደረጉ ሲሆን ጠላት ሀይል በአራት አቅጣጫ የተከበበ በመሆኑ መውጫና መግቢያ አጥቶ እየተቃተተ ይገኛል።
በሌላ በኩል ከመራቤቴ አለም ከተማ በመነሳት ወደ ጎረንዳዮ ሰርቃ ማርያም ያቀናው የጠላት ሀይል አይበገሬዎቹ የናደው ክፍለጦር አባላት አሰላለፍና ዎትሮ ዝግጁነት ከተመለአተ በኋላ ከባድ መሳሪያ ከርቀት በመዎርዎር የአካባቢው ማህበረሰብ በመዝረፍ ንፁሀንን በማፈን ወደመጣበት አለም ከተማ ፈርጥጧል።
ይህ እዲህ እዳለ መነሻውን እነዋሪ ከተማ መዳረሻውን ታሪካዊቷን ጅሁር ከተማ ያደረገ የጠላት ሀይል ወይራንባ ጨሶ ከተማን ከማለፉ በፊት የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለጦር መብረቁ ብርጌድ እየተዎቃ ይገኛል።
በሌላ በኩል በትናትናው እለትየአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር ጀግናው ፊታውራሪ አስማረ ዳኘ ብርጌድ ተዎርዋሪ የፋኖ አባላት ትናት ህዳር 6/2017 ዓ_ም ሌሊት ጊና አገር ከተማ ሰርገው ገብተው በፈፀሙት የደፈጣ ጥቃት አሳግርት ዎረዳ በሚሊሻ ጠርናፊነት የዎረዳውን ህዝብ ሲገድል ሲያስገድል የነበረው ሀምሳ አለቃ አስናቀው ዎድማገኝ ማን አለብኝ ብሎ እቤቱ እንደተኛ የማያዳግም እርምጃ ተዎስዶበት እስከ ዎዲያኛው ተሸኝቷል።
ድላችን በክንዳችን
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ክፍል
ሸዋ ዕዝ
@showapress