❐قال ابن مسعود رضي الله عنه
ታላቁ ሶሀብይ አቡ አብድረህማን አብደሏህ ኢብኑ መስኡድ እንደዚህ አሉ
❐يذهب الصالحون ويَبقَى أهل الريب قالوا: يا أباعبد الرحمن ومَن أهل الريب قال: قوم لا يأمرون بالمعروف ولا يَنهون عن المنكر
✍️እነዛ ሷሊሆች ይሄዳሉ በልባቸው ደሞ ረይብ ያለባቸው ሰዎች ይቀራሉ።
👉ያ አባ አብድረህማን ማን ናቸው ረይብ ያለባቸው? ተብሎ ሲጠየቅ
➫ በመልካም የማያዙ ከመጥፎ ማይከለክሉ ሰዎች ናቸው አሉ
📚أخرجه ابن المبارك في الزهد 1511 والبيهقي في شعب الإيمان 717