ማርቲን ዙቤሜንዲ ባለፈው ክረምት የዝውውር መስኮት ወቅት ወደ ሊቨርፑል መዘዋወር የሚያስችለው ጥያቄ ቀርቦለት የነበረ ቢሆንም ከሀገሩ ልጅ ሚኬል አርቴታ ጋር በስልክ ከተነጋገረ በኋላ የሊቨርፑልን ጥያቄ ውድቅ አድርጎ ነበር።
@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia