SKY ስፖርት ET™


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🎙ራስመስ ሆይሉንድ የተከፈለበት £72m እንደማይገባው ለተናገረው አንድ የኢንስታግራም አካውንት ምላሽ ሲሰጥ፡-

"ሠላም ጓደኛዬ ጽሁፍህ ትንሽ የሚያናድድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። አስተያየትህን የመስጠት መብት አለህ ነገር ግን ምንም ስለማታውቀው ነገር ማውራት አቁም።

@skysport_Ethiopia
@skysport_Ethiopia


ሰር ጂም ራትክሊፍ ማንችስተር ዩናይትድ ለቀድሞ ተጨዋቾች የሚከፍለውን £40,000 ፓውንድ አቋርጠዋል!

✍️ Tele Football

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


አንድሬስ ኢኒየስታ በ2010 አ.ም በአለም ዋንጫው ፍፃሜ ላስቆጠረው ጎል በስፔን በቆመለት ሀውልት ጋር የተነሳው ፎቶ!📸

🥶🥇🇪🇸

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


🏆🤑በbetwinwins ከሚገኙ አስደናቂ ጉርሻዎች አንዱ የሻምፒዮን ጉርሻ አንዱ ነዉ ።

በሳምንቱ ውስጥ ያለዎት የስፖርት እንቅስቃሴ ወደ አስደናቂ ሽልማቶች ወደሚያመራበት ወደ ሻምፒዮን ውድድር እንኳን በደህና መጡ!

የሻምፒዩን ጉርሻን ለማግኘት አሁኑኑ ይወራረዱ!

ከታች ባለው ሊንክ ገብተው በመመዝገብ፤ የሚያገኙትን ቦነሶች ይመልከቱ 🔽🔽🔽

https://sshortly.net/5e1d155

Bet WinWins


አንዳንድ አብረው ያልተጫወቱ የአንድ ክለብ ሌጀንዶች እና የወቅቱ ኮከብ ተጨዋቾች አብረው ቢጫወቱ ይሄን ይመስላል ተብሎ በAI እንዲህ ምስል ተሰርቶላቸዋል!

የማን ጥምረት እውን ቢሆን ኖሮ ደስ ይላችሁ ነበር?

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


የወቅቱ የለንደን ምርጡ ቡድን እንዲሁም በእንግሊዝ በወቅታዊ ብቃቱ ከ1-2 ሊቀመጥ የሚችለው አርሰናል በዋንጫ ብቻ መታጀብ የቀረው ድንቅ ጊዜን ከአርቴታ ጋር እያሳለፈ ነው!

በ2024 ብዙ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎችን ያሸነፈ የእንግሊዝ ቡድን ነው!✅

በ2024 ብዙ ጊዜ ግብ ሳይቆጠርበት የወጣ የእንግሊዝ ቡድን ነው!🧱

Arteta's Arsenal 🔥

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia

7k 0 2 10 127

ማንችስተር ሲቲ የእነዚህ ኮከቦች ቤት ነበር!

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ጃክ ግሪሊሽ ለማንችስተር ሲቲ ጎል ካስቆጠረ 𝟑𝟕8 ቀናት አለፉት! 😨

ስለግሪሊሽ ምን ሀሳብ አለዎት?

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


11 ጎሎች በ12 ጨዋታዎች!🔥

ALEXANDER ISAK!

A MAN IN A RED HOT FORM!

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia

9k 0 3 3 115

ጁድ ቤሊንግሀም ከወላጆቹ ጋር በመሆን ለሰንደርላንድ የሚጫወተው ትንሽ ወንድሙን ጆብ ቤሊንግሀም ሀበቦክሲንግ ዴይ ጨዋታ ላይ ሲመለከቱት ነበር!

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


B/R FOOTBALL የቦክሲንግ ዴይ ጨዋታዎችን በዚህ ምስል ገልጿቸዋል!🙊😆

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


Vini Jr. IN STYLE😎

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ዴክላን ራይስ:

"በአዲሱ አመት ዋንጫ እናሳካለን የሚል ትልቅ እምነት አለን ፤ ክለቡ ይገባዋል!"

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ወልቭስ በጥሩ የዝውውር መስኮት ለማትያስ ኩንሃ የሚመጣላቸውን ማንኛውንም ጥያቄ አይቀበሉም ። እንደሚታወቀው ተጫዋቹ በአርሰናል እና በማንቸስተር ዩናይትድ ይፈለጋል። ( MirrorFootball )

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


አርዳ ጉለር የቀድሞ ቡድኑ ፌነርባቼን እና የቀድሞ የቡድን አጋሮቹን ጎብኝቷል!😁🇹🇷

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ሩብን አሞሪም:

"እኔ ማሸነፍ ብቻ ነው የምፈልገው ፤ ስለ ገና በአል አልጨነቅም!"

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ማንችስተር ሲቲ በቀጣይ የሚያደርጋቸው ጨዋታዎች!

ምን ያስመለክተን ይሆን?

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


በ 1997/98 የውድድር አመት የጣልያን ሴሪ ኤ የአመቱ ምርጥ 11 ! 🥶🫣

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


ብዙ ትችቶች የሚደርሱበት ካይ ለ
ሀቨርትዝ የአርሰናል የ2024 ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ሆኖ መጨረስ ችሏል!😮‍💨

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


እንደዋይኒ ሮይኒ ቡድን ፕሌይ ማውዝ ዘንድሮ በሻምፒየን ሺፑ ብዙ ጎል ያስተናገደ ቡድን የለም(49)

@Skysport_Ethiopia
@Skysport_Ethiopia

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.