የኢትዮጵያ አርበኞች ራሳቸው ላይ የሚያደረረጉት ከፀጉር የተሰራ ቁስ ምንድነው ??
ይህ በአብዛኛው የሃገራችን አርበኞች ጭንቅላት ላይ የማይጠፋ የክብር መገለጫ ከአንበሳ ቆዳ የሚሰራ ሲሆን መጠሪያውም "ቆብ " ይባላል። ከአንበሳ ቆዳ መሰራቱ በራሱ ልዩ የሆነ ትርጉምን እንዲያገኝ ያደርገዋል ።አንድ አርበኛ ያንን ቆብ አደረጉ ማለት ትርጓሜው የሚከተለውን ይመስላል።
ጀግንነትና ጥንካሬ: የአንበሳ ቆዳ ቆብ የአንበሳን ኃይልና ጀግንነት ስለሚወክል አርበኞቹም ጠንካራና ጀግኖች መሆናቸውን ያሳያል።
ነፃነት: አንበሳ የነፃነት ምልክት እንደሆነ ይታመናል፤ ስለዚህ ቆቡን ማድረግ ለነፃነት ለመታገል ቁርጠኛ መሆንን ያመለክታል።
ክብር: ቆቡ ለአርበኛው ክብርና ሞገስ ይሰጣል። በተለይም ደግሞ በጦርነት ላሳዩት ጀግንነት ማሳያ ይሆናል።
ማንነት: ቆቡ የአርበኛው የኢትዮጵያዊነት ማንነት መገለጫ ነው።
እናም ይህ ቆብ ትርጓሜው ይህ ነው።
#የማናውቀውን_እንወቅ
ክብር የተከበረች ሃገር ላስረከቡን እናት እና አባት አርበኞቻችን