ኢትዮጵያ የጀመረችውን የማንሰራራት የከፈታ ጉዞን አጠናክራ እንድትቀጥል የዜጎች ሰላምና ደህንነት እንዲጠበቅ ሕዝባቸውንና ሐገራቸውን ያስቀደሙ ከሁሉም የሐገሪቱ ክፍል የተውጣጡ የማህፀነ ለምለሟ ልጆች በጅግጅጋና አዋሽ 7 ማሰልጠኛ ማዕከላት ገብተው መሰረታዊ የፌደራል ፖሊስ ስልጠና እየወሰዱ ነው።
ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!
ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!