Thomas Jejaw Molla - ቶማስ ጀጃው ሞላ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Siyosat


I didn't bit the land that feeds you!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Siyosat
Statistika
Postlar filtri


ልዩ መረጃ!
በኤርትራ ከሚገኙ ጋሽ ባርካ፣ ከሰሜናዊ እና ደቡባዊ ቀይ ባህር፣ ዓንሰባ እና ደቡባዊ ዞኖችን የተውጣጡ የፀጥታ አስተዳደር እና የህግደፍ ፅ/ቤት አባላት በአስመራ በሚገኘው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አዳራሽ ከ11-13/06/2017 ዓ/ም የማነ ገ/መስቀል (የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር)፣ ኮ/ል ተስፋልደት (የፕሬዝዳንት የጽ/ቤት ሃላፊ) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ባደረጉት ውይይት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸው ታውቋል፡፡

በዚህም የኤርትራ ጠላቶች እንቅስቃሴ በመገምገም ሁሉም ዞኖች ወደ ማሰልጠኛ ማእከል የሚገቡ ምልምል ሰልጣኞች በፍጥነት እንዲያዘጋጁ፣ በውጭ አገር ሆነው የኤርትራን መንግስት የሚቃወሙ ኤርትራዊያንን በዝርርዝር በማጥናት በአገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸውን በመያዝ የገንዝብ ቅጣት እና እሰከ እሰራት የሚደርስ እርምጃ እንዲወሰድ ሁሉም ዞኖች ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ አቅጣጫ መሰጠቱን የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡

Asmera press




" ጎንደር የኢትዮጵያ ቀደምት ሥልጣኔ መነሻ፣ የአብሮነት መገለጫ፣ የአባቶች አሻራ የኪነ ሕንጻ እና ጥበብ እንዲሁም በራስ ማንነት የተገነቡ ኪነ ሕንጻዎች መገኛ ናት። ለዘመናት ተረስቶ እድሳት ሳይደረግለት የቆየው አብያተ መንግሥት እድሳት፣ የትውልድ ቅብብሎሽ የታየበት፥ የኋላ ታሪክን ከአሁኑ ትውልድ ጋር የምናስተሳስርበት አሻራ በራስ አቅም መሥራት እንደሚቻል ያሳየንበት፣ የሀገርን ኢኮኖሚ በማሳደግ እና የጎብኝዎችን ቆይታ በማራዘም የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ የምናነቃቃበት ነው"
የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውሃ ግድብን እንዲሁም የጎንደር አብያተ መንግሥታት ቅርስ እድሳትንና የኮሪደር ልማትን ለመጎብኘት ከሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ፣ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኋላፊዎች ጋር በጎንደር የተገኙት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን Daniel Kibret


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ለውጥማ አለ። አይንህን ግለጥ ጀሮህን አትድፈን። የኢትዮጵያን የማንሰራራት የከፍታ ጉዞ እንኳን የመንደር ኩሊ የትኛው ሀገር አያስቆመውም። መመኘት ግን መብቱ ነው!!

ከዐብቹ ጋ የማይታለፍ ፈተና የማይወጣ ተራራ የማይመዘገብ አንፀባራቂ ድል የለም!!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊያን 🇪🇹 ተሠርታ የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት ያጠናቀቀችው ፀሐይ -፪ አውሮፕላናችን!


Do you know what 'ሿሿ' means? It refers to a group of people who approach you, & appear to be ordinary & friendly, but ultimately they loot your property. Esayas Afewerki, Meles Zenawi, & Western countries have looted the Assab Port from Ethiopia, making us victims of 'ሿሿ'.

Asmera press


በዘንዘሊማ አባዳማ እንዲሁም ጎንባት አካባቢ ፋኖ ነን ብለው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የድሮ ልዩ ሃይል አባላት በዛሬው ዕለት ለአካባቢው የፀጥታ ሃይል እጅ በመስጠት የበደሉትን ማህበረሰብ ለመካስ ቃል በመግባት ወደወጡበት ማህበረሰብ ተመልሰዋል።

ሰላም ለሕዝባችን!
ትልማ ኢትዮጵያችን!


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከወደ መቖለ ለደጺ እንድንጋብዘው በተጋሩዎች የተመረጠለት የትግርኛ ዜማ😎


ጀግንነት፣ ቁርጠኝነት እና ልበሙሉነት የተላበሰ መሪ

ትክክለኛ መሪ ጀግንነትን፣ ቁርጠኝነትን እና ልበ ሙሉነትን የተጎናፀፈ ነው። እውነተኛ መሪ እነዚህን ሶስት ባህሪያት በአንድ ላይ ይዞ ይገኛል። ጀግንነቱ ህዝቡን እንዲመራ ያነሳሳዋል፣ ቁርጠኝነቱ ግቦቹን እንዲያሳካ ይረዳዋል፣ ልበሙሉነቱ ደግሞ በራስ መተማመንን ይሰጠዋል።

እውነተኛ መሪ ጀግንነት፣ ቁርጠኝነት እና ልበሙሉነት የተላበሰ ነው። እነዚህ ባህሪያት ለህዝቡ ተስፋን ለመስጠት፣ ለለውጥ ለመታገል እና የተሻለ የወደፊት ለመፍጠር አስፈላጊ ናቸው።

Asmera press


ደብረጽዮን የፌስቡክ ገጹ ላይ ላይቭ ቢገባ ከዚህ የተሻለ ሰው ያገኝ ነበር። ስታድየም ድረስ መድከም አልነበረበትም። እሽ ስታድየም ድረስ ይድከም ነገር ግን ድባቡን ካየ በኋላ በፀጥታ ችግር ፕሮግራሙ ከአደባባይ ማለትም ከስታዲየም ወደ ፕላኔት ሆቴል ተቀይሯል።በዛ እንገናኝ ማለት ይችል ነበርኮ😎


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በጎንደር አርማጨሆ አካባቢ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጃውሳ አመራሮች በረሃ ከገቡ በኋላ ውለው ሲያድሩ ትግሉ እንደማይሆን ሲመለከቱት እውነቱ ሲገባቸው ምስክርነታቸውን እንዲህ ሰጥተዋል። በቀጣይ ደግሞ የበደሉትን ማህበረሰብ ይክሳሉ ተብሎ ይጠበቃል።


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
What 😎


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስለ እኛ ታላቅነት ስላለን ፀጋና አኩሪ ታሪክ ከእኛ በላይ ሌሎች ለማወቅ ለመጠቀም የሚጓጉበት አውቀውም የሚደነቁበትን ነገር ሳስብ ሁሌም እደነቃለሁ። አዝናለሁም።

ያለንበት ሁኔታ በፍፁም አይመጥነንምና ይህን ለመቀየር በቁጭት ልንነሳ ይገባል።


"በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ብልጽግና ለማረጋገጥ በጋራ በመደመር አፍሪካውያን የምንፈልጋትን የበለጸገች አህጉር መፍጠር እንችላለን፤ የቅኝ ግዛት ጠባሳችን በዚህ ነው የሚድነው፤የአፍሪካ የካሳ ጥያቄ ከቃል ባለፈ ፍትህ የማስፈን ጥያቄ ነው፤ ማንኛውም የሰው ዘር በእኩልነት ተከብሮ ይኖር ዘንድ ፍትህ ማስፈን ወሳኝ ነው" ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ


በምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የመንጫስ አካል የሆኑ 12 ታጣቂዎች የመንግሥት የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው እጅ ሰጥተዋል።

ራስን ለማትረፍ የሰላም መንገድን መምረጥ ብልህነት ጀግንነት ነውና በቀጠናው የቀራችሁ ሌሎች ታጣቂዎች ካላችሁም የሰላሙን በር ዕድሉን ለመጠቀም አልረፈደምና ዛሬውኑ ወስኑ። ተጠቀሙበት።

15 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.