ልዩ መረጃ!
በኤርትራ ከሚገኙ ጋሽ ባርካ፣ ከሰሜናዊ እና ደቡባዊ ቀይ ባህር፣ ዓንሰባ እና ደቡባዊ ዞኖችን የተውጣጡ የፀጥታ አስተዳደር እና የህግደፍ ፅ/ቤት አባላት በአስመራ በሚገኘው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አዳራሽ ከ11-13/06/2017 ዓ/ም የማነ ገ/መስቀል (የኤርትራ ማስታወቂያ ሚኒስቴር)፣ ኮ/ል ተስፋልደት (የፕሬዝዳንት የጽ/ቤት ሃላፊ) እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት በተገኙበት ባደረጉት ውይይት በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔዎችን ማሳለፋቸው ታውቋል፡፡
በዚህም የኤርትራ ጠላቶች እንቅስቃሴ በመገምገም ሁሉም ዞኖች ወደ ማሰልጠኛ ማእከል የሚገቡ ምልምል ሰልጣኞች በፍጥነት እንዲያዘጋጁ፣ በውጭ አገር ሆነው የኤርትራን መንግስት የሚቃወሙ ኤርትራዊያንን በዝርርዝር በማጥናት በአገር ቤት ያሉ ቤተሰቦቻቸውን በመያዝ የገንዝብ ቅጣት እና እሰከ እሰራት የሚደርስ እርምጃ እንዲወሰድ ሁሉም ዞኖች ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ አቅጣጫ መሰጠቱን የተገኘው መረጃ ያሳያል፡፡
Asmera press