SELU PRINCE👑 dan repost
አብዝተህ አትፈልግ
በማያገባህ ነገር መፍትሄ ፈላጊ ሆነህም አትቅረብ
ሊነገርይ ያልፈለጉትን ነገር አብዝተህ አትመርምር
ሰዎች የተቸገሩበት ነገር መፍትሄው አንተ ጋር ቢኖርም እንኳን እስኪፈልጉህ እና እስኪጠይቁህ ድረስ ዝምታን ምረጥ ……
አብዝተህ አለሁ አለሁ ማለትህ ያስንቅሃል …ዋጋህን ያሳጣሃል…ክብረቢስ እና ስራፈት ያስብልሃል……
እናም ችላ ማለትን
ምን አገባኝ ማለትን
እና የራሱ ጉዳይ ማለትን ተለማመድ……!
𝑷𝒓𝒐𝒇𝒇𝒆𝒔𝒐𝒓 𝑴𝒖𝒃𝒂😊