እናቱ ከማህጸኗ ልታሶርደው ብትሞክርም ዶክተሩ ተይ ውሳኔሽ እንዳይፀፀትሽ የሚወለደውን ልጅ ማን ያቃል ንጉሰ ቢሆንስ አላት
.........ገና ከሆድ ውስጥ ጀምሮ እንቢ አልሸነፍም ማለት የጀመረው.... የእግር ኳስ ንጉሰ ነገስት በብዙ ፈተናዎች ተፈትኖ አሁን ላለበት ስኬት የበቃው ከአለማችን የምንጊዜም ምርጦቹ ዉስጥ አንዱ የሆነዉ የክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቬሮ ልደትን
በማስመልከት የቀረቡት ፕሮግራሞች ይህንን ይመስሉ ነበር ሰለተከታተሉን እናመሰግናለን።
10k ❤️ 500 ⭐
@Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et