🚫ልጆቻቸውን ጡት ከማጥባት ለሚከለክሉ ሴቶች ማስጠንቀቂያ
❝በመቃብር ውስጥ የስቃይ መንስኤ ከሆኑ ነገሮች መካከል፡- "እናቶች ልጆቻቸውን ጡት እንዳይጠቡ መከልከላቸው ሲሆን
ይህም በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ እና ብዙ ሰዎች በተለይም ሴቶች ሳያስተውሉ የሚያልፉት ጉዳይ ነው።
ነገር ግን ያለ ሸሪዓዊ ምክንያት ህፃን ልጅን በአርቴፊሻል ጡጦ የማጥባቱን ፍርድ በተመለከተ የአላህ መልእክተኛ(ﷺ) የከፊል ኃጢዓተኞችን ስቃይ በራዕይ መመልከታቸውን ጠቅሰው ካዩትም ነገር በመነሳት እንዲህ አሉ፦
‟ከዛም ይዞኝ ወጣ ጡቶቻቸው በእባብ የሚበሉ ሴቶችን አየሁ˝።
እንዲህ አልኩት፦ እነዚህ ምን ችግር ኑሮባቸው ነው?!
እንዲህም አለኝ፦ «እነዚህ ከልጆቻቸው ወተታቸውን ከማጥባት የሚከለክሉ ሴቶች ናቸው»።
ኢብኑ ሂባን ዘግበውታል የሐዲስ ሊቅ አል-አልባኒ በሶሂህ መዋሪድ አል-ዶማን በኢብኑ ሂባን ዘዋኢድ ላይ (1509) የተረጋገጠ ነው።
🌴ኢማሙ አልባኒ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል፦
❝አንዳንድ ሚስቶች ልጆቻቸውን በአርቴፊሻል ጡጦ በማጥባት ጡታቸውን ለመጠበቅ ሲሉ የካፊር ሴቶችን ወይም ደግሞ ከአመፀኛ ሴቶች ጋር ይመሳሰላሉ። ይህንም በሚያደርጉ ሴቶች ላይ በጣም ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አለባቸው!።❞
📚( الجزء 2 / الصفحة 198)
══════ ❁ ══════
https://t.me/assalefyyaabuanas0