➣👉ሀቢቢቢ የወር ደረሳ የአመት ዱርየ አትሁን
🔴➢ ልክ እንደነዛ ሰወች ከመሆን እራስህን ጠብቅ ሀቢቢ ከቀናቶች ጁሙአን ከወራቶች ረመዷንን ከሚያመልኩት አትሁን ----------
🔴➢ሳምንቱን ሙሉ ሶላት አቁሞ ይቆይ እና ጁሙአ ሲደርስ ሻወር ወስዶ ልብስ ቀያይሮ ወደ መስጅድ ይሄዳል ከጠነከረ አሱርንም ይደግማል አለበለዚያ ግን የጁሙአዋን ሶላት ብቻ ሰግዶ ከልብሱ ጋር ሶላቱንም ከሳጥኑ ውስጥ ያስገባል እስከ ሳምንት ጁሙአ ድረስ ሶላቱን ያሳልፋል
🔴➢ አንዳንዱ ደግሞ 11ወር ሙሉ ዱርየ ይሆን እና ረመዷን ሲደርስ ለ1ወር የአላህ ሰው ይሆናል ሶላቱንም ሱናዋንም ሳያስቀር ቀብልያ በዕዲያ ሁሉንም ይሰግዳል አዱሀም ሳያስቀር ቁርአንም በመቅራት ክተተት ብሎ በዒባዳ ያሳልፍ እና ረመዷን ሲወጣ እሱም ከመስጅድ ይወጣል ከነዚህ አይነት ሰወች ከመሆን ራስህን ጠብቅ
የአንድ ወር ደረሳ የአመት ــــــــــ አትሁን።
من ربك
➢"ጌታህ እረመዳን ነው ወይስ አሏህ ነው ?
አሏህ ነው እንጂ ጌታየ ካልክ ታዳ ከረመዳን ውጭ ባሉት ወራቶች መመለክ የለበትም እንዴ ጌታህ
👉ጌታህ በምንድን ነው ያዘዘህ በዚህ ነው እንዴ
واعبد ربك حتى يفوت رمضان
ጌታህን ተገዛ ረመዷን እስኪያልፍ ድረስ እኮ በዚህ ነው የታዘዘከው ነው ወይንስ
وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ』 سورة الحجر آية ٩٩』
ጌታህን ተገዛ አይቀሬው ሞት እስከሚመጣህ ድረስ
من كان يعبد رمضان فإن رمضان قد تقارب للإنتهاء
➢ "ለማንኛውም ረመዷን አምላኪ በረመዷን ብቻ ኸይረኛ ሶላተኛ የሚሆን አካል ደግሞ ረመዷን ሊያቅ እየተቃረበለት ነው
ومن كان يعبد الله فإن الله حي لا يموت
🔴➢ አላህን የሚገዛ የሆነ አካል ራሱን ለአላህ ተገዢ ያደረገ የሆነ አካል አላህ ምን ግዜም ሀይ ነው አይሞትም ከረመዷንም ቡዃላ ለአላህ ታዛዥ ይሁን
✍أبو فوزان بن علي الأثري وفقه الله 💐
◉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️
ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇
👉🔴
https://t.me/al_tewhidu_awela♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ