አንዳንድ ሰዎች ይገርሙኛል❗️ረመዷንን አመታዊ የጫት ቂማ ማደሺያ ወር ነው የሚያደርጉት።
ሀድራ በሚል ስም እንኳን ከቁርአን ከሶላትም ተራርቀው ያሳልፉታል።
ትንሽ ዓቅል ካለው እንደምንም ዒሻን ይሰግደውና ከዚያ እስከ ሌሊቱ ዘጠኝ ሰአት በነሺዳ በመንዙማው (በሙዛከራው) ጭሶ ይቅማል።ሱሁር በልቶ ይተኛና ሱብሂ የለ ዙሁር የለ ዓስር የለ ቀኑን ሙሉ እንደተኛ ያሳልፈዋል።
ማነው እንደዚህ በጫት ሰክሮ ሃድራ እያለ ረመዷንን ያባከነው?
ሶሃቦች ወይስ ነብያችን⁉️
መልሱ ሁለቱም አላደረጉትም ካልከኝ አንተም ቆም ብለህ አስብና ወደ ትክክለኛው ዒባዳ እንድትመለስ በአክብሮት አስታውሳለሁ።
https://t.me/ahmeyusufmehmed2