“መዓዛ የሌላቸው ውብ አበቦች እንዳሉት ሁሉ… እድል የሌላቸው ውብ እንስቶችም አሉ” ደርዊሽ
ታውቂያለሽ? … ቆንጆ ስለሆንሽ ሁሌ መልካም ሰው ላያጋጥምሽ ይችላል… አንዳንዴ ውብ አበቦች መርዘኛ እጆች ላይ ያርፋሉ… ምናልባት ደግሞ በነዚያ ውብ አበቦች የተማረከ ሁሉ የራሱ ለማድረግ አበባውን መቀንጠሱ አይቀርም… መዓዛው ካልተመቸው ደግሞ ወድያውኑ ይጥለዋል… ቆንጆ ሆኖ መጣል ምን ማለት ነው? ልትዪኝ ትችያለሽ… ግን በተቃራኒው ደግሞ… መልክ እንደተመልካቹ ቢሆንም ቆንጆ የማይባሉ ሰዎች ከመልካም እድል ጋር ይኖራሉ… ለመልካቸው ብቻ ስላልተፈለጉ… ምናልባትም ለመልካም መዓዛ… ምናልባትም ለአኽላቅ ስለተመረጡ!!
منقل
https://t.me/WATESiMU/5185