🔺አካውንትህ ላይ ያለው ብር የማንነው⁉️
ከአብደላህ ቢን ሸኺይር (ﷺ) ተይዞ: እንዲህ ይላል፦
﴿أَتَيْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ وَهُوَ يَقْرَأُ: { أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ } قَالَ: يَقُولُ ابْنُ آدَمَ : مَالِي مَالِي. قَالَ: وَهَلْ لَكَ يَا ابْنَ آدَمَ مِنْ مَالِكَ إِلَّا مَا أَكَلْتَ فَأَفْنَيْتَ، أَوْ لَبِسْتَ فَأَبْلَيْتَ، أَوْ تَصَدَّقْتَ فَأَمْضَيْتَ؟﴾
“የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) {أَلْهَاكُمُ التَّكَاثُرُ} እየቀሩ ወደሳቸው መጣሁ እንዲህም አሉ፦ ‘የአደም ልጅ ገንዘቤ! ገንዘቤ! ይላል። የአደም ልጅ ሆይ! በልተህ ከጨረስከው ምግብ፣ ለብሰህ ከጨረስከው ልብስ፣ ለአኼራህ ካስቀደምከው ሶደቃ ውጭ ምን ገንዘብ አለህ?”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል፡ 2958
https://t.me/WATESiMU/5245