ቢመርም መዋጥ ያለበት ግልፅ እውነት አለ!
በብዙ መለኪያ አሜሪካንን እንደ ማንኛውም አንድ ሀገር ቆጥሮ መኖር አይቻልም/አልተቻለም!
አሜሪካን ስለፈቀደች ብቻ የሚፈርሱ፤ የሚራቡ እና የሚያድጉ ሀገራት ቁጥር ብዙ ነው!
ለብዙ ሀገራት ከአሜሪካን ጋር መጣላት ምርጫ የሌለው ከፍተኛ የህልውና አደጋቸው ነው!
ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር ብትጣላ IMF ወዳጇ/የሪፎርም ደጋፊዋ ሆኖ መቀጠል ይችላል?
የኢትዮጵያን ሁኔታ በአስተያየት እንኳን ከአሜሪካን ድጋፍ ለመላቀቅ ፍፁም ከባድ ነው!
በዓለም ላይ ከ1945 ጀምሮ የአሜሪካ ኢኮኖሚዊ፤ ዲፕሎማሲያዊ እና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ በብዙ ምሳሌ ጠለቅ አድርገን እንመልከት.....https://youtu.be/8uvq8zcnvfs