ትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ እና #ጊዜ_የሚወስድ ነው ፤ እባካችሁ ታገሱ ብሏል IMF! ዳይሬክተሯ የሰጡት 7 ቁልፍ አስተያየት እና ተማፅኖዎች!
ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (IMF) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ትናንት እና ዛሬ እሁድ ኢትዮጵያ ውስጥ ናቸው!
በዚህም ወቅት ከጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ጋር ጨምሮ ከፌዴራል ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር መክረዋል።
የነበራቸውን ቆይታ በተመለከተ ከገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ጋር በጋራ መግለጫ ዛሬ ሰጥተው ነበር።
ዳይሬክተሯ ከተናገሯቸው መካከል....
"የኢትዮጵያ ሪፎርም #ከባድ እና #ጊዜ_የሚወስድ ነው ፤ እባካችሁ ታገሱ" ከሚል ተማፅኖ ጀምሮ 7 ቁልፍ ጉዳዮችን አንስተዋል! እንመልከታቸው ...https://youtu.be/uX2Xp22xZVU