ውድ የቻናላችን ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ
የአብነት ትምህርት በነጻ ለመማር
ምርጫችሁን ያደረጋችሁ በመመዝገብ በብፁዕነታቸው አማካኝነት በነጻ አብነት መማር ትችላላችሁ 🙏
👉 ቅኔ
👉 አቋቋም
👉 ትርጓሜ መጻሕፍት
👉 ጾመ ድጓ/ምዕራፍ ወይስ ሌላ...
ምን እከፍላለው ብለው ሳይጨነቁ ፣ ያለ ምንም ክፍያ ልናስተምሮት በonline ዝግጅታችንን ጨርሰናል !!!
ምዝገባው የሚቆየውም እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ነው
🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
ለመማር የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከታች ያስቀመጥንላችሁን link በመንካት ወደእየ ክፍላችሁ እንድትገቡ ስንል በትሕትና እንጠይቃለን
የቅኔ ተማሪዎች ከታች ያለውን link ጠቅ ያድርጉ
👇👇👇
https://t.me/californiakineclass
የአቋቋም ተማሪዎች ከታች ያለው link ጠቅ ያድርጉ
👇👇👇
https://t.me/californiaakukuanclass
ትርጓሜ መጻሕፍት መማር የምትፈልጉ
( ብሉይ ኪዳን ወሐዲስ ኪዳን )
👇👇👇
https://t.me/californiametsahftclass
🩸🩸🩸🩸
የምዝገባው ቀን እስከ ዳግማይ ትንሣኤ ድረስ በመሆኑ ይሄን የጉባኤ ማዕድ ላልሰሙ ወንድም እኅቶች አድርሱላቸው !
የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እና የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አንድነት ገዳም ✝️✝️✝️
🇱🇷 🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡🇱🇷
ብ ፁ ዕ አ ቡ ነ ቴ ዎ ፍ ሎ ስ
69300 Vineyard Canyon Rd, San Miguel, CA 93451, USA

address
69300 Vineyard Canyon Rd, San Miguel, CA 93451, USA