Postlar filtri


በሁቲ ታጣቂዎች ክፉኛ የተደበደቡት ኢትዮጵያዊ። ዝርዝሩን ከዕለቱ ዜና ይመልከቱት።




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከአማራ ክልል ወደ መሀል ከተማ የቅባት እህሎችን ጭነው ሲጓዙ የነበሩ በደርዘን የሚቆጠሩ መኪኖች "ባልታወቀ ቡድን" መቃጠላቸው መነጋጋሪያ ሆኖ ቀጥሏል

6.6k 0 22 23 26



Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


እንጀራ ለማግኘት ጾታውን የካደው!!

ለ6 ዓመታት ሴት በመምሰል በተለያዩ ሆቴሎች ሰራተኛ በመሆን ሲያገለግል የነበረ ሲሆን በማህበረሰቡ ዉስጥ ጥርጣሬን ስለፈጠረ በቁጥጥር ስር ዉሎ ፆታዉ ሴት ሳይሆን ወንድ መሆኑ ታውቋል።

7.9k 0 23 17 34





Good morning Ethiopia
💚💛❤

ይህች ውብ ከተማ ማናት ??






















ኢትዮጵያ ከረዥም ጊዜ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚኒስትር ደረጃ፣ የኤርትራ መንግስትን "ሻዕቢያ" ስትል ጠርታለች። "ሻዕቢያ" እያሉ በወቅታዊ የሁለቱ ሃገራት ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ መግለጫ የሰጡት የቀድሞው የትግራይ ክልል ጊዜያዊ ፕሬዚዳንት፣ ከዚያም መከላከያ ሚ/ር፣ አሁን ደግሞ የመስኖ እና ቆላማ ሚ/ር የሆኑት ዶ/ር አብርሃም በላይ ናቸው። በዕለቱ ዜናችን ላይ ዝርዝር ይዘናል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.