መረጃ ሦስት
• የስም ቅያሬ ከምኒልክ አደባባይ ወደ ዓድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዚየም
"…የአብይ አሕመድ ብልፅግና መለስ ዜናዊ የጀመረውን ግድብ፣ ኃይማርያም ደሳለኝ መሠረት የጣለውን ድልድይ፣ የአርባ ምንጭ ገበሬዎች የተከሉትን ሙዝ፣ የከፋ ገበሬዎች ያለሙትን የቡና ችግኝ በዐቢይ አሕመድ ሓሳብ አመንጪነት እያስባለ ስሙን ተነቅሰን እንድንዞር የሚወተውተን ባርቲ እንደምንም ብሎ አለማምዶ፣ አለማምዶን የዓድዋን በዓል ዜሮ አስገብቶት አረፈው።
"…መጀመሪያ ዓድዋ ዜሮ፣ ዜሮ አሉት። በእሱ ትችት ሲበዛባቸው የዓድዋ ሙዚየም አሉት። የምኒልክ ሓውልትን ሸፈኑት፣ ስሙንም ደመሰሱት። ዓድዋ ሙዚየም አሉት። ምኒልክ አደባባይ ቀረ። ተረሳ።
"…አይሆንም እንዳትሉ። በቅርቡ ኦሮሙማው የምኒልክ ሃውልትን አፍርስልን ካሉት ልክ እንደራስመኮንን ሃውልት ያፈርሰዋል። ሙዚየሙን ከለከለን ብሎም ሊያነሣው ይችላል። እንደ መሬት መንቀጥቀጡ ሕዝቤ ይቀልዳል እነሱ ሥራ ላይ ናቸው። ሰሞኑን ቤተ ክርስቲያኑ ረብሾኛል ያለው ብልጽግና ቤተ ክርስቲያኑን እንደናደው፣ እንዳፈረሰው ሰምቻለሁ።
"…እነ ጃዋር በፍጥነት ሲሉ፣ አቢይ አሕመድ አይደለም ቀስ፣ በቀስ በዝግመት ነው የሚለው።
• ዓድዋ ሙዝየም ግን የት ነው?