👆⑤ ✍✍✍ …ሕዝቡን ሊምር ሲሻ ለሙሴ ላጠፋ ነኝ እንዳለው አሁንም የእናቱን ርኅርኂትነት ያውቃልና ማርልኝ እንድትለው በሲኦል ያሉትን ነፍሳት አሳያት። ስለዚህም እርስዋ መሪር እንባን አለቀሰችና "ቅትለኒ በእንተ ቤዛሆሙ- እኔ ስለ እነርሱ ልሙትና ማርልኝ ስትል ለምነዋለች፣ ጌታም ቅዱሳኑ ሁሉ ሰብስቦ ወርዶ ነፍሷን ታቅፎ ታይቷልና አስተርእዮ ተብሏል። ሥጋዋን አቃጥላለሁ ያለውን ታውፋንያን እጆቹን ቆርጦ የእናቱን ሥልጣን የገለጠበት ቀን ነው።ሥጋዋን ያቃጥል ዘንድ በድፍረት የመጣውን ይቀጠልለት ብላ ቤዛ ሁናው ተቀጥሎለታል። ስንዴ መሬት ላይ ስትወድቅ ብዙ ታፈራለች። ካልወደቀች ግን ብቻዋን ትኖራለች(ዮሐ፲፪፥፳፬) የድንግል ማርያም መሞት ብዙ ሰማዕታትና መናንያን ሊቃውንት ይፈሉ ዘንድ የቤተክርስቲያን ቤዛ ነው! ያለ ድንግል ማርያም ድኅነት የለም መባሉም መሬት ላይ ካልወደቀች ፍሬ የለም ብቸዋን ትኖራለች እንጅ እንዳለው ነው። የድንግል ማርያም፦ ልደቷ ጥቅም፣ ልኅቀቷ ጥቅም፥ መፅነሷ ድኅነት፥መውለዷ ድኅነት፥ መሰደዷ ድኅነት ፥መመለሷ ድኅነት፥ ማሳደጓ ድኅነት፥ መሪር እንባዋ ድኅነት፥ ድንጋጼዋ ድኅነት፥ ጸሎቷ ድኅነት፥ መሞቷ ድኅነት፥ ማረጓ ድኅነት ነው፡፡ ፷፬ቱ እድሜዋ ሁሉ የደረሰባት እያንዳንዱ መከራዋ ለሰው ድኅነት ስለሆነ እድሜዋ ራሱ ቤዛችን ነው። ፷፬ መቁጠሪያ የምንጸልየው ፥ ፷፬ሰላም ለኪ የምንማጸነው ስለዚህ ነው።
"…ነገሬን በወዳጇ በአባ ጊዮርጊስ ሰዓታት ልጠቅልል" ንትፈሣሕ ኩልነ በዝክረ ስምኪ ጥዑም፤ ወበደመ አስካልኪ መዓድም፥ ቅድስት ማርያም ቤዛዊተ ኩሉ ዓለም- ድንግል ማርያም ሆይ በሚጣፍጠው ስምሽ ደስ ይለናል፥ ጥዑም በሆነው በማኅፀንሽ ፍሬ በክርስቶስ ደምም ሐሴትን እናደርጋለን፥ ዕንዕት ክብርት ንጽሕት ልዩ እመቤታችን ሆይ አንቺ ቤዛዊተ ዓለም ነሽ!" ሁላችን እንዲህ እንል ዘንድ የልቡናችንን አውታረ መሰንቆ መንፈስ ቅዱስ ይቃኝልን! አሜን።
"…መዝግቡ። አሁን የአገዛዙ ካድሬ ሰባኪያነ ወንጌል ተብዬዎች ስለዚህ ነገር አይተነፍሱም። ስለ ዶሮ ብልት 12 ሁለት መሆን የሚያመሰጥሩት በሙሉ አሁን የሉም። እንዲህ ዓይነቱ ኑፋቄ ሲዘራ ድምጻቸው አይሰማም። ብዕራቸው አይነበብም። አንዴ ቴዲ አፍሮ ሚስት ጋር፣ አንዴ ሌላ ቦታ፣ በየዩቲዩቡ ራሳቸውን የኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተጠያቂ ሊቅ አድርገው የሾሙ፣ አፈ ጮሌ ሸቃጭ ነጋዴ ሰባክያን አሁን የሉም። ትንፍሽ አይሉም። ወዳጄ ሆድና እምነት ይለያያል። በአንጻሩ እንዳልኩት ነው። የመናፍቃን በኃይለኛው በውስጥም በውጭም ማፍላት ሊቃወንተ ቤተ ክርስቲያንን ያበዛል፣ ያስነሣል። የአሕዛብ ሰይፍ ቅዱሳን ሰማእታትን ያበዛል፣ ያስነሣል። ሳይማሩ፣ ሳይጠነቅቁ በብር፣ በጉቦ፣ በፓርቲ ፍላጎትና በደብዳቤ በብሔር ኮታ መሾም፣ አባ፣ ብፁዕነትዎ መባል ብቻውን ከማስከበሩ ይልቅ በሥጋም ያዋርዳል፣ መሳቂያ፣ መሳለቂያ ያደርጋል ያስቀስፋልም። በነፍስም ያስቀስፋል። ዕድሜ ነው የሚያሳጥረው። የእነ አባ ደጀኔም መነሣት እንዲሁ ነው። ለዛሬ አበቃሁ።
ነይ ነይ እምዬ ማርያም
ነይ ነይ በዛዊት ዓለም
የአማኑኤል እናት የመድኃኔዓለም
• ዘመዴ ነኝ ከቤዛዊት ማርያም