🌿#ህልመ ሌሊት
🌿#ሴት ዓይነ ጥላ
🌿#ወንድ ዓይነ ጥላ
🌿#ሴት ዛር
🌿#ወንድ ዛር በስፋት የምንዳስሳቸው ይሆናል
??#አንብበው ካልጨረሱ አይጀምሩት
⏩የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
☑#ትዳር ማስጠላት
☑#ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
☑#እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
☑#ተስፋ መቁረጥ
☑#ፀባይ መቀያየር
☑#ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
☑#ባል እየመጣ መመለስ
☑#ህልመ ሌሊት
☑#እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
☑#ሱሰኛ መሆን
☑#የእድል መዘጋጋት
🔀#የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
🔀#የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
🔀#ማስለቀስ፣መጨናነቅ
🔀#ቤተሰብ ማስጠላት
🔀#ስራ ማስጠላት
🔀#ከፍተኛ የራስ ህመም
🔀#ተኝቶመቃዥት
🔀#ፍርሐት
??#ከፍተኛ ላብ
➮#የጠረን መቀየር
➮#መጥፎ የአፍ ጠረን
➮#በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
➮#በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
➮#ከስራ መባረር
➮#ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው
⏩#ህልመ ሌሊት
⏩#ሴት ዓይነ ጥላ
⏩#ወንድ ዓይነ ጥላ
⏩#ሴት ዛር
⏩#ወንድ ዛር
👉 #ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው
ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
#በእናቱ
#በእኅቱ
#በአክስቱ
#በዘመዱ
#በሥራ ባልደረባው
#በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉#በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዘዋለች
👉#ጸሎት ታስተወዋለች
👉#ከቤተ ክርስትያን
👉#ከጸበል ታስቀረዋለች
👉#የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉#ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
👉ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በህልመ
ሌሊት ይመታሉ፡፡
⏩ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡
በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
⏩#ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
↪#እጮኛ አይዙም
↪#ትዳር አይመሠርቱም
↪#ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
#የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
✅#ሴት ዓይነ ጥላ
✅#ወንድ ዓይነ ጥላ
✅#ሴት ዛር
✅#ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
#መፍትሔ_፩
✝#ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
✝#ንስሐ መግባት
✝#መጸለይ
✝#መስገድ
✝#አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
#መፍትሔ_፪
👉የአንፋር ተቀጽላ
👉የቡና ተቀጽላ
👉የሎሚ ተቀጽላ
👉የእጸ ሳቤቅ ሥርና ቅጠል
👉የሎል ሥሩን
እነዚህን ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም ለ ፳፩(21) ቀን ሚሆን እኩል እኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ ታጥኖ መተኛት።
የአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
የዕፆቹ ፎቶ ከታች በምስል ተቀምጧል
☑አድራሻ፦ አዲስ አበባ መሪ ለበለጠ መረጃ ከስር ባሉት ስልክ ቁጥሮች ይደውሉልን
☎+251 91 312 4908
☎+251 94 218 0006
⏯#መልዕክት የምቀበልበት
https://t.me/asiteyayet4⏩ቴሌግራማችን ይቀላቀሉ ሌሎች ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ
https://t.me/etsedebedabehttps://t.me/etsedebedabe⏩የዩቲዩብ ቻናላችን #Subscribe #ሰብስክራይብ ያድርጉልን ለትብብርዎ እናመሰግናለን
https://youtube.com/channel/UCpxkDs8EvsmpoXE5ecaMDOg==========================
ፈጣን፣ ታማኝና ወቅታዊ መረጃዎችን ያለገደብ ለማግኘት ቻናሉን ይቀላቀሉ፣
መረጃ ህይወት ነው።
http://t.me/Zena_Keminchuhttp://t.me/Zena_Keminchu