በጎንደር እና አካባቢው የተለያዩ መልዕክቶች የያዙ ወረቀቶች መበተናቸው ተነገረ ..‼️‼️
ከጎንደር እስከ ማክሰኝት ባሉ አካባቢዎች የተለያዩ መልዕክቶች የያዙ ወረቀቶች ሲበተኑ ማደራቸው ታዉቋል።
ከወረቀቱ ላይ የተላለፉ መልክቶችም~
1.ማንኛውም ሰው ከህልዉና ትግሉ ጎን እንዲቆም።
2.አሉባልታ የሚነዙ ሰወች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ።
3.የገበያ እና የፍጆታ ምርቶችን የሚደብቁ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ይወሰዳል ።
4.የህዝብን ነፃነት ትግል የሚያደናቅፍ የፋኖን እንቅስቃሴ በመሰለል መረጃ አሳልፎ የሚሰጥ ላይ የማያዳግም እርምጃ ይወስዳል ።
5.በፋኖ ስም ዝርፊያ የሚፈፅሙ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ እናሳስባለን የሚሉ እና በርካታ መልክቶች መተላለፋቸውን ኢትዮ ኒዉስ ዘግቧል።