አዳም አምላክ እሆነ ዘንደ እፀበለስን በላ ፤ትዕዛዝን ባለማክበሩ ገነት ተሠደደ ሞትንም ትሞታለህ አፈር ነበርክ እና ወደ አፈር ትመለሳለህ ተብሎ ተረገመ።
(ዘፍ 3፥20-24)
በጨለማ ውስጥ ያለውን አዳምን ወደ ብርሃን ይመልስ ዘንድ ወደ ምደር ወረደ በ ከብቶች በረት ውስጥ ምንጣፍ አንጥፉልኝ ፤ቤተመንግሥት ስሩልኝ ሳይል የ አለም ሁሉ ንጉሥ ተወለደ ።
መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
ሉቃ 2÷10-11
እንኳን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል !!!!