#የቀጠለ | #የውጤት_ግምቶች
👉 አብዛኞቹ ሚዲያዎችና አቋማሪ ድርጅቶች ጨዋታው በሊቨርፑል አሸነፊነት በሆነ ውጤት ይጠናቀቃል በማለት ግምታቸውን ሰጥተዋል።
👉 እናንተም የውጤት ግምታችሁ አጋሩን!
#የቀጠለ | #የቀጥታ_ስርጭት
👉 ጨዋታው በዲኤስቲቪ፣ አሞስ፣ SPTV እንዲሁም 24H SPORT መከታተል ትችላላችሁ። ጨዋታው በስልክ ወይም በኮምፒተር በቀጥታ ስርጭት መከታተል ለምትፈልጉ ዳግሞ በSportz፣ በCRICFy Tv፣ Yacine Tv መሰል... መተግበሪያ አፖቹ ላይ መመልከት ትችላላችሁ። የመተግበሪያ አፖቹን ወደ ጨዋታው ጅማሮ አካባቢ እንለቃለን።
👉 እንደተለመደው ዳግሞ ጨዋታውን በቴሌግራም ከምሽቱ 05:00 ሰዓት ጀምሮ በተወዳጇ ቻናላችን 90' ደቂቃ ስፖርት ባማረና በውብ አቀራረብ በቀጥታ የፅሁፍ ስርጭት ከተጃቡ ግቦች ጋር ወደ እናንተው ዘንድ የምታደርስ ይሆናል።
ቅድመ ዳሰሳውን በአሪፍ እና በውብ አቀራረብ አዘጋጅቼ ያቀረብኩት አብዱልከሪም (አብዱ) ነበርኩ!
- ሰናይ የጨዋታ ቀን ይሁንላችሁ! ❤️🙏
@Zetena_Dekika_Sport