ዲንህን ተማር تعلم دينك؛ 📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


الاستقامة بالإسلام

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️

💐ልዩ የዕለ ቅዳሜ የሙሐደራ እና የዚያራ  ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ መርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ።

🕌 በመርከዝ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ Official የtelegram Chanel።

🚧ቶሎ
    🚧ገባ
        🚧ገባ
            🚧በሉና
               🚧አዳምጡ ‼️

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።

🕌ከታላቁ ሱና መርከዝ ቂልጦ ጎሞሮ

🔄 Play ▶️ ────

👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇
📎 https://t.me/merkezassunnah?livestream=656d6d1d920f194502


ረመዳንን እንዴት ነው ምንቀበለው
🎙فهذه خطبة جمعة بعنوان :

🗒 { بماذا نستقبل رمضان } .

🔷للشيخ الفاضل أبي موسى عادل بن قاسم العديني حفظه الله تعالى.

📢 مسجد بلال بن رباح
صنعاء _ المطار

⌚️المــــــــ( 31:47 )ــــــــدة الزمنية:

🗓الجمعة الموافق 25 / شعبان / 1444 هجرية.


🔗قناة الشيخ عادل العديني حفظه الله على التلجرام: ↙️
https://t.me/Aladini1440

https://t.me/Abueshek/9140


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
እችንም አድርሱልኝ ለዓለም ገበያ ለለተሞ ሙሪዶች በድፍኑ ለተሞና የለተሞና ተመሮቹ ውሻት ተብራርቶበታል


❗️ ይደመጥ ይደመጥ !

🗳 « የሼህ የህያ ዚያራ በየመን ዙርያ »

📌 ታላቁ ሼህ, ሼህ የህያ አል-ሀጁሪ በአሁን ሰዓት በየመን ዙርያ የሚያደርጋቸው ዚያራዎች ምን ይመስላሉ

📌 ሰዎች ለሼህ የህያ የሚያደርጉት አስገሪሚ አክብሮት እና አቀባበል የተጠቀሰበት

📌 ከፊል ሼህ የህያ አል-ሀጁሪ ለእስልምና እና ለሱና ያደረጉት ትግል የተጠቀሰበት

📌 ሀጁሪያ ሃዳዲያ ብለው ለሚናገሩት ምቀኞችም መልስ የተሰጠበት...

💫 አንድ ሰው ሊያመልጠው ማይገባ መደመጥ ያለበት በያን።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

🔗 https://t.me/merkezassunnah/2602

https://t.me/Abueshek/9138


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
አድርሱልኝ ዓለም ገበያ ላሉት ለለተሞ ወጠጤዎች


አረ ይደመጥ ለተሞ በደንብ ታሽቶበታል

📻 የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ የዚያራ እና የደዕዋ ፕሮግራም

💥 ጥያቄ ሸይኽ የህያ አል ሀጁሪን ለሚተቹ ምን ትላለህ ...

🎙 መልስ በኡስታዝ:- አቡ የህያ ከማል ብን ሙሀመድ አለህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 26/08/2016 EC


🔗 👇👇
https://t.me/Abueshek/7161
👆👆👆


🔖አጋጣሚዎችን መጠቀም🔖

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ  :- አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው


አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio

🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
https://www.youtube.com/@Hudhud_tube

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11622

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም

👇👇
https://t.me/Abueshek/9133
https://t.me/Abueshek/9133
👆👆👆


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
✍ ታላቅ የዳዕዋ እና የሙሐደራ ጥሪ


📅 የፊታችን ቅዳሜ ማለትም ጥር 24 / 2017 በዓይነቱ ልዩ እና ከአራቱም የሀገራችን ክፍሎች በሚመጡ ተላላቅ መሻይኾች እና ኡስታዞች ለየት ያለ የዳዕዋ እና የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ።

📪 እርሶም ከነቤተሰብዎ የዚህ ኸይር ተካፋይ ይሆኑ ዘንድ ተጋብዘዋል ይምጡ ይማራሉ ይጠቀማሉ ።

📤ሌሎችንም በመጋበዝ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ ።

🚘 የሴቶች መስገጃ አንዲሁም በቂ እና አስተማማኝ የመኪና መቆሚያ ተዘጋጅቷል ።

🕌 دار الحديث السلفية قلطو ـ غمر للعلوم الشرعية.

🕌 መርከዝ አስ-ሱና ለሸሪዓዊ እውቀት ።

"من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين "

🔗
https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672


📮አጠር ያለ ነሲሃ ስለ መርከዝ አስ ሱና ኢጅቲማዕ በተመለከተ

📌 እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ምክር።

🎙 በሸህ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12686


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
🌴"بشرى سارة  لأهل السنة والجماعة في الحبشة"

الحمدلله والصلاة والسلام على رسول الله وبعد:

💢فبإذن الله تعالى سيكون اجتماع كبير لأهل السنة والجماعة السلفيين في أرض الحبشة  في دار الحديث السلفية مسجد السنة " قلطو ـ غمرو" القائم عليه شيخنا الهمام "أبو قتادة عبدالله بن مزمل الحبشي حفظه الله" وذالك يوم السبت القادم/ ٢/شعبان/١٤٤٦
وسيحضر الاجتماع إن شاء الله تعالى  المشايخ والدعاة إلى الله  وطلبة العلم والمحبين للخير من شتى مدن الحبشة ونسأل الله التوفيق والسداد.

💢وتلقى المحاضرات والنصائح بإذن الله في مركز السنة وفي المساجد التابعة لها في قلطو وماجاورها من القرى بداية من  يوم الجمعة

فاحرصوا على الحضور ودلوا غيركم فالدال على الخير كفاعله والحمد لله رب العالمين.

👇لمتابعة قناة مركز السنة👇
https://t.me/merkezassunnah/12685


[ የእውቀት ደረጃ ]

📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭ ሙሃደራ

🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ  (አብድሸኩር ስራጅ ) አላህ ይጠብቀው።

🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ

📅 እሁድ:- 22/02/2016 EC ከዙሁር በኋላ።

https://t.me/Abueshek/5692
https://t.me/Abueshek/9118


ዛሬ እለተ ሀሙስ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ ደርስ ሲጠናቀቅ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው።


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


#للشيخ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ أَبِي يَحْيىٰ كَمَالْ بِنْ مُحَمَّدْ الْحَبَشِي حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاه

🕰12:26🕰



🗓بتاريخ ليلة الجمعة ٢٤/رجب/١٤٤٦هجرية

https://t.me/Al_Fetih

https://t.me/Abueshek/9114
https://t.me/Abueshek/9114


💠 በኢማንህ ከፍ በል! ⤵️

🚨በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት እጅግ በጣም መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙 በኡስታዝ አቡ ፉደይል አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 11/05/2017E.C 📅

🕌 በፉርቃን መስጂድ {አለም-ባንክ}

📎
https://t.me/Hudhud_Studio/11555
👇👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9112
https://t.me/Abueshek/9112
👆👆👆👆


🔥ሎስ አንጀሎስ ላይ በተቃጠለው እሳት ዙሪያ🔥

ትምርት መውሰድ አለብን በሚል ርዕስ

መካሪ ኹጥባ

🎤በሸይኽ አቡ ሙሳ ኣዲል

https://t.me/Hudhud_Studio/11550

https://t.me/Abueshek/9105


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
مسجد الإصلاح

መስጅድ አል_ኢስላህ የሳንኩራ ሰለፍዮች የመጀመራው መስጅድ

አለህ ይከምለው🤲🤲🤲🤲

https://t.me/Abueshek


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
مسجد الإصلاح

መስጅድ አል_ኢስላህ የሳንኩራ ሰለፍዮች የመጀመራው መስጅድ

አለህ ይከምለው🤲🤲🤲🤲

https://t.me/Abueshek


🗳 ተዉበታ አሶት

📌 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት እጥር ምጥን ያለ
#በስልጥኛ #ቋንቋ የተደረገ ሙሀደራ።

🎙️ በኡስታዝ:-
#አቡ #ኢስሃቅ #አብዱሽኩር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በአንሳር መስጂድ ወራቤ ስንብጣ አላህ ይጠብቃት።

📅 አርብ :-22/11/2014 EC ከጁምዓ ሰላት በኃላ።

🔗 👇👇
https://t.me/Abueshek/9091


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
✍ بسم الله الرحمن الرحيم


   ✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!

       🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!

📆 ኢንሻ አሏህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24
/2017}
             ቂልጦ_ጎሞሮ !!

   🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።

📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!

⏱ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።

📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!

🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!

   🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️

📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።

📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!

  የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
      🗓ጥር 24
/2017 
             ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!

   🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።

📤 الدال على الخير كفاعله.

📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::



🔗
https://t.me/+UhQFsq-4FgB00672


ቆያት ያለ ነሲሃ
ከወላይታ ሶዶ በሰለፍዮች መድረሳ
🪴استغلال الوقت

لأخ الفاضل أبي إسحاق عبد الشكور حفظه الله

🕔ጊዜን በአግባቡ መጠቀም

በአቡ ኢስሃቅ አብዱሹኩር

🌺በወላይታ መድረሳ
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9086
https://t.me/Abueshek/9086
👆👆👆


🎙🎙🎙

የዘሬ ሁለት አመት አከባቢ

📢
#በስልጥኛ #የተደረገ


🛍 « # አምስት#ነገርን ከምስት# ነገር#በፊት# »

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎙 በወንድም:-
#አቡ #እስሃቅ #አብዱልሽኩር አላህ ይጠብቀው

📅 መክሰኞ:- በቀን 18/08/2014 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻዓ ድረስ

🕌 በሳንኩራ በወራቤ
#ስንብጣ #በአንሷር #መስጂድ አሏህ ይጠብቃት

👇👇👇
https://t.me/Abueshek/9085
https://t.me/Abueshek/9085
👆👆👆👆

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.