ዲንህን ተማር تعلم دينك؛ 📚


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


الاستقامة بالإسلام

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


«የሳንኩራ አለምገበያ የሱና  መድረሳ የአስራ አምስታዉ የዕለተ እሁድ የዕዋ ፕሮግራም»

➡️ጠንካራ ሙዕምን ሁን  ⬅️
📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭና ገሳጭ ሙሓደራ

በዉስጡ ከተጠቀሱ ነጥቦች :-
↘️በተውሂድ ጠንካራ መሆን እንደለብን
↘️በዓቂዳም ለይ ጠንካሪ መሆን
↘️ በሰላት ጠንከሪ መሆን  እንደለብን
↘️ እውቀትን በመፈለግ ጠንከራ መሆን
↘️ቁርዓንን አጥብቆ በመያዝ መጠንከር
↘️ሱናን አጥብቆ በመያዝ መጠንከር
↘️ በደዕዋ ለይ መጠንከር እንደለብን
↘️በጡሩ በማዘዝ ከመትፎ በመከልከል መጠንከር እንደለብን
↘️ደዕዋ ጅማሮ ለይ የጀማዓው ብዘት ትንሽ  ብሆንም ወደፊት ትልቅ ተስፋ ማድረግ  እንደለብን
ሌሎችም ወሰኝ ወሰኝ ነጥቦች ተብረርቷበታል

🎙 በኡስታዝ አቡ እስሃቅ  (አብድሸኩር ስራጅ  ) አላህ ይጠብቀው።

🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ አለም ገበያ መድረሳ

📅 እሁድ:- 12/12/2016 EC ከዙሁር በኋላ።
👇👇👇
https://t.me/Abueshek/8154


ዛሬ እለተ እሁድ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጅደል ፈትህ ደርስ ሲጠናቀቅ የተጠየቁ ጥያቄዎችና መልሶቻቸው።


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ የህያ ከማል ኢብኑ ሙሀመድ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


#للشيخ الفَاضِلْ الدَاعِي إِلى اللهَّ أَبِي يَحْيىٰ كَمَالْ بِنْ مُحَمَّدْ الْحَبَشِي حَفِظَهُ اللهَّ تَعَالى وَرَعاه

🕰6:06🕰



🗓بتاريخ ليلة الإثنين ١/جمادى الآخرة/١٤٤٦هجرية

https://t.me/Al_Fetih


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
በስልጤ ዞን በሳንኩራ ወረዳ የወራቤ ስንብጣ የስለፍዮች መስጅድ መስጅድ አል_ ኢስለህ የተጀመረበት ቀን

በሂጅራ  አቆጣጠር 
جماد الأولى  10/05/1446

በእትዮጵያ አቆጣጠር
ህዳር 03/03/2017

በኦሮፓ አቆጣጠር
November 11/12/2024

https://t.me/Abueshek/8858?single


አድስ ግጥም ከወደ የማን ከሃሚ መርከዝ ከሳንኩርዩ ወንድማችን
🔘አዲስ ግጥም በስልጥኛ ቋንቋ🔘

🔘 «አላሃን ያሹክና   »

በሚል ርዕስ ምርጥ ግጥም

🎤 በወንድማችን አቡ አብድላህ አብዱሰመድ ሙሰማ አስ ሳንኩርይ አላህ ይጠብቀው።

📍ከፉርቃን ሰማይ ስር

🗓 በዕለተ ቅዳሜ ,በቀን 20/03/2017 EC ።

ልንክ መቀየር አይቻልም

🔗
https://t.me/Abueshek/8854


🔸🔸بسم الله الرحمن الرحيم 🔹🔹


🎙️تسجيلات- الفتح السلفية -في بلاد الحبشة -يسرها أن تقدم لكم هذه المادة:


💢 خطبة الجمعة ~

🔵بعنوان🔵
التذكرة بفضل الخصال الخمس في حديث أبي هريرة

" اتَّقِ الْمَحَارِمَ تَكُنْ أَعْبَدَ النَّاسِ، وَارْضَ بِمَا قَسَمَ اللَّهُ لَكَ تَكُنْ أَغْنَى النَّاسِ، وَأَحْسِنْ إِلَى جَارِكَ تَكُنْ مُؤْمِنًا، وَأَحِبَّ لِلنَّاسِ مَا تُحِبُّ لِنَفْسِكَ تَكُنْ مُسْلِمًا، وَلَا تُكْثِرِ الضَّحِكَ ؛ فَإِنَّ كَثْرَةَ الضَّحِكِ تُمِيتُ الْقَلْبَ "



🔷للشيخ المفضال والداعية المبارك🔷

🟤 أبي عبدالله أحمد بن عمر الحبشي🟤

🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸




#የዛሬ የጁምዐ ኹጥባ ከመስጅድ አል_አንሷር በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ዐብዲላህ አህመድ ኢብኑ ዑመር አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


⌚️المدة الزمنية 27:27

📌سجلت في دار الحديث السلفية بمسجد الأنصار (أديس أبابا عاصمة الحبشة) الموافق (٢٧/جمادى الأول/١٤٤٦هـ)
                〰〰〰〰〰〰〰

نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....

♨️ننصح بسماع هذه الخطبة القيمة الرائعة ونشرها للمسلمين عامة وبالله التوفيق♨️


https://t.me/AlAnsarmesjed/3496

https://t.me/Abueshek/8853


📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)

🔘 «خطبة الجمعة بعنوان "تحريم السخرية من المؤمنين »

🔘 «በአማኞች መሳለቅ ያለው አደጋ» በሚል ርዕስ...

✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በሸህ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል  አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ጁሙዓ በቀን 20/03/2017 EC

🕌 ሙሀደራዎች ኹጥባዎች እና ሌሎችም ፈዋኢዶች የሚለቀቅበት የመርከዙ ዋናው ቻናል

🔗
https://t.me/merkezassunnah/12257

https://t.me/Abueshek/8852
https://t.me/Abueshek/8852


🎁 ወጣትነትን መጠቀም 🎁

በምል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ምርጥ ሙሃደራ

🎙 በኡስታዝ  :-
አቡ ኢስሃቅ አብደሸኩር ስራጅ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በደቡብ ክልል በስልጤ ዞን    በአ/ገበያ ከተማ
አስተዳደር በሰለፍዮች መድረሳ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሁድ :-29/01/2015 EC ከዙሁር ሰላት በፍት።

👇👇👇
https://t.me/Abueshek/2717


በያን ገለፀ

አቡ ኢስሃቅን በተመለከተ

1ኛ ወደ መዝረዓ ተጠቃሎ ሄዶዋል አዲስ አበባም በመጣ ግዜ ፍርቃን አይመጠም

2ኛ አቡ የህያ ኢልያስ هداه الله  ቆርጦ በበተነው ድምፅ ተያይዞ መስጂዱ ሙሉ በሙሉ በኔ ስም ከለረገቹል ብሎዋል

3ኛ ለአቡ ቀታዳ የደረገቹትን ነገር ሁሉ ለኔ አድርጉኝ ብሎዋ

ለሚረገቡ ነጥቦች

🎤 አቡ ኢስሃቅ አብድሸኩር ብን ስራጅ አሏህ ይጠብቀው


https://t.me/abdilfate/3361


{ተውባ} ወደ አላህ መመለስ
      
🎋በምል ርዕስ የተደረገ ጣፋጭ ሙሃዳራ 

🎙️ በኡስታዝ አቡ ኢስሓቅ አብዱሹኩር አላህ ይጠብቀው።


🕋 በሱና መድረሳ(ዓለም ገበያ)

https://t.me/Abueshek/4826


የቆያ ሙሃደራ ከጦራ
☪☪☪👆👆👆

📚👈 ” أهمية تمسك بسنة النبي ﷺ ولا سيما في عصرنا الحاضر “

🍬🍬🍬

⛳️👈 لأخينا أبي إسحاق عبد الشكر حفظه الله تعالی

🕌👈 في مسجد أفكو حرسحا الله تعالی

🍬🍬🍬

🥗👉 “ የነብዩን ﷺ ሱናን አጥብቆ መያዝን በተመለከተ በተለይም አሁን ባለንበት ዘመን ላይ ”።

📚👉 የዕውቀት አስፈላጊነት ተዳሶበታል

📚👉 ሰዎችን በጭፍን መከተል መቻል እንዳሌለብን በደንብ የተብራራበት

📚👉 ስለ ሀዳዲዮች መንሃጅ በከፊሉ የተዳሰሰበት


🛍👉 ሀዳዲዮች እነ ማን ናቸው❓

🍬🍬🍬

☪👉 በወንድማችን አቡ ኢስሃቅ አብዱልሽኩር አሏህ ይጠብቀው።

🍬🍬🍬

☪👉 ቅዳሜ ዕለት ከመግሪብ ሷላት በኃላ

🕌 በአፍኮ መስጂድ አሏህ ይጠብቃት።

⛳️👉 የጦራ ሰለፊዮች ዝያራ ላይ የተደረገ ምርጥ ሙሓደራ

📚👉 የጊዜ መጠን ⏰ 27:51 Ⓜ️

🔋👈 🎙 الـمـدة: 🔊 ٢٧:٥١⏰


💥💥💥👇👇👇
https://t.me/Abueshek/365


بسم الله الرحمن الرحيم
👉👉አዲስ ሙሀደራ ከወራቤ ከተማ

🛑ፈድል ዚክር

በሚል ርዕስ የተደረገ
✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የሆነ ሙሃደራ

🎙️በሸይኽ አቡ የህያ ከማል ቢን መሐመድ
حفظه الله تعالى

📅 ቅዳሜ:- 30/02/2016 E.C ከፈጅር ሰላት በሃላ

🕌በመስጅድ ሱና{ወራቤ} አሏህ ይጠብቃት

https://t.me/mesjidalsunnabewerabe

https://t.me/Abueshek/8839
https://t.me/Abueshek/8839


ቆየት የለ ሙሃደራ
🎙🎙🎙

📢
#በስልጥኛ #የተደረገ


🛍 « #በቀደር#ማመን# »

🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ

🎙 በወንድም:-
#አቡ #እስሃቅ #አብዱልሽኩር አላህ ይጠብቀው

📅 አርብ:- በቀን 05/09/2014 E.C ከመግሪብ እስከ ዒሻዓ ድረስ

🕌 በሳንኩራ በወራቤ
#ስንብጣ #በአንሷር #መስጂድ አሏህ ይጠብቃት

👇👇👇
https://t.me/Abueshek/1870
https://t.me/Abueshek/8838
👆👆👆


መሳጭ እና ገሳጭ የሆነ አዲስ ሙሓደራ ከፉርቃን መስጂድ

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖 بعنوان: سؤال الله الثبات على هذا الدعوة
🔖  በዚህ ዳዕዋ እንዲያፀናን አላህን  መጠየቅ!

🎙 للشيخ الفاضل أبي عيسى علي بن رشيد العفري حفظه الله تعالى

🎙️ በሸይኽ አቡ ዒሳ ዓሊ ቢን ረሺድ አል-ዐፋሪ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت ليلة السبت في ٧ - جماد الأول ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ጀማዱል ኡላ {7-1446 ሂጅሪያ } አርብ ማታ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎
https://t.me/Abueshek/8836


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
الأصول الثلاثة (1).apk
148.1Mb
አውርዳችሁ ተጠቀሙ ሼርም አርጉ
🆕📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

📚 الأصول الثلاثة
📚 አልኡሱሉ ሰላሳህ

🎤 ማብራሪአ በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሽኩር ሲራጅ አላህ ይጠብቀው።

🎊 👉👉 ለሌሎችም ሼር ሼር ሼር በማድረግ ላልደረሳቸው ያዳርሱ። ከአጂሩ ተካፋይ ይህኑ
🎉         
•መስል ጠቃሚ ሙሀደራወች እና ቂራአቶችን ለማሰራት በሚከተለው አድራሻ ያግኙን :-
@musa_app_developer

https://t.me/musa_app

ሌሎችንም ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ለማግኘት👇👇👇👇
https://t.me/Abueshek/8832
https://t.me/Abueshek/8832
👆👆👆👆👆


📶#ታላቁ ዓሊም አሸይኽ የህያ አል–ሀጁሪይ الله ይጠብቃቸዉ።

➡️
#ስለ ኡዝር ዘርዘር ባለ ሁኔታ እንዲህ ያብራሩታል‼️


👉
#ስለ ተክፊር ነጫጭባዎች ንጭንጭ አያስገርምህ ከጠመሙ ጠመሙ ነዉ الله ካልደረሰላቸዉ አደጋ ላይ ናቸዉ።


🟢ለማንኛዉም ተክፊሮች ከጨረቃ ላይ ድምቅምቅ ብለዉ ከተገለፁ በኋላ የምን ወደ ኋላ ነዉ እያራገፍናቸዉ ወደፊት መጓዝ ነዉ።


↔️
#አንዳንድ የረፈደባቸዉ ጅቦች ከመቼዉ ሞትሽና አፈር አፈር ሸተትሽ የሆኑ ጥያቄ ለአዚሮች ወወወወወወ ብለዉ ሊነፋፉና ሊያብጡ ሲዳዳቸዉ እያየን ነዉ አይደለም መነፋፋት ስትፈልግ ጎሚስታ ሂደህ ንፋስ ተሞላ ጧ ከማለት ዉጪ የምታመጣዉ ነገር የለም ለማለት ነዉ‼️

https://t.me/Abueshek/8831
https://t.me/dawa_alethiopia
https://t.me/Abueshek/8831


✅የምሽት (ሀቅ) በምሽ ደር ➋↩️
=====================

👌ሂታይ ለሀርዴኒ ፈየክ አሶ አጥናቡይ🎧 አላህ ተጠቀሚ ያሺነ!

🎤በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብዱ ሽኩር ቢን ሲራጅ አላህ የቂራይ

📎የምሽ ሀቅ በምሽት ደር ለዴነ ገረጃጆ የትረሼይ ሸዠ➷
https://t.me/Abueshek/8823

📎👇👇👇
https://t.me/Abueshek/8824


✅የሚሽ ሀቅ በምሽት ደር↩️
=====================

👌ያዴነ ገረጃጆ ያገባሙም የለገባሙም ፈየክ አሶ ሲሞት🎧 አላህ ተጠቀሚ ያሺነ!

🎤በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብዱ ሽኩር ቢን ሲራጅ አላህ የቂራይ

📎ላርዴሚ ላዴነ ሊጃጆ ቢቀጥላነይ ይትገፈራን

🔗 👇
https://t.me/Abueshek/8823


ደዕዋ ሰለፍያ በሰንኩራ dan repost
የኮቻ ኢጅቲማዕ ፕሮግራም ላይ የተደረጉ ዳዕዋዎች
🎙የድምፅ ማውጫ 💠
🚨ሙሀደራ (01)

💠«ለአላህ ብሎ መዘያየር ያለው  ትሩፋት💠

በኡስታዝ አቡ አብደረህማ ሼይኽ ሀሰን ደማጅ حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10965

🚨ሙሀደራ (02)

💠«የአላህን  ኒእማ (ፀጋ) አመስጋኞች  እንሁን 💠

በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ ነቢል ዐሊ ደሴ حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10966

🚨ሙሀደራ (03)

💠«በሙስሊሞች መካከል ሰላምታን ማብዛትና ለአላህ ብሎ መዘያየር ያለው  (ትሩፋት)💠

በኡስታዝ አቡ ሙቅቢል አወል ዳውድ  ደሴ حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10967

🚨ሙሀደራ (04)

💠«በሀቅላይ ኢስቲቃማ መኖር 💠

በወንድማችን አቡ ሲሀም ኡመር ሀርቡ (አርጎባ) حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10968

🚨ሙሀደራ (05)

💠«ተቅዋ አላህን መፍራት 💠

በወንድማችን አቡ የህያ ጁሀር  ሀርቡ حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10969

🚨ሙሀደራ (06)
💠«ለአላህ ብሎ መዋደድ  መዘያየር 💠

በኡስታዝ አቡ ሀቲም ሰኢድ ሼይኽ ሀሰን حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10970

🚨በያን ቁ(01)
በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ  ነቢል  ዐሊ ደሴ  حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/10993

🚨በያን ቁ(02)
በኡስታዝ አቡ ዙምሩድ  ነቢል  ዐሊ ደሴ  حفظه الله
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
https://t.me/Hudhud_Studio/11002

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ


ይደመጥ
الحمد لله والصلاة والسلام على رسول الله صلى الله عليه وسلم.

كلمة في باجتماع المشايخ والدعاة إلى الله تعالى في دار القران والحديث
دار السلام تنزانيا.

القائم عليها المحدث الشيخ سليم بن عيد الهلالي حفظه الله ورعاه

بدعوة الشيخ الفاضل الشيخ سليم الهلالي حفظه الله لإخوانه

شارك الشيخ الناصح الأمين يحيى بن علي الحجوري حفظه الله بنصح وتوجيه بكلمات الطيبات وبارك الله في شيخنا على بنصحه.

https://t.me/AbulYamman/38844
https://t.me/Abueshek/8820
https://t.me/Abueshek/8820


بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ


👉🛑ዛሬ እለተ እሁድ ከዝሁር ሶላት በኃላ በመስጅደል
#አንዋር የተደረገ ወሳኝና አንገብጋቢ የሆነ ሙሀደራ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ በማድመጥና ሼር በማድረግ ላይ እንመክራለን‼️


وهي محاضرة اجتماع أهل السنة والجماعة في مسجد الأنوار ببلاد الحبشة محاضرة قيمة بعنوان: ({وَاتَّقُوا يَوْمًا تُرْجَعُونَ فِيهِ إِلَى اللَّهِ }) يوم الأحد ٢/جمادى الأول/ ١٤٤٦هـ، بمسجد الأنوار - في بلاد الحبشة


👉⭕️
#አርእስት:_#ወደ الله ምንመለስበትን ቀን መፍራት እንዳለብን በሰፊው የተብራራበት መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሀደራ الله ሰምተው ከሚጠቀሙ ያድርገን»🔖

للشيخ المفضال والداعية المبارك/ أبي عبد الرحمن جمال بن ياسين الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه☁


#በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን አሸይኽ አቡ አብድራህማን ጀማል ኢብኑ ያሲን አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው


👉🛑ይደመጥ ይደመጥ‼️
        
⌚ الــــدقيقة:- 1:26:14
               

🎙📍وكانت في جامع أنور (وسط عاصمة الحبشة أديس أبابا) بعد صلاة الظهر يوم الأحد الموافق (٢/جمادى الأول/١٤٤٦هـ)


نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..


https://t.me/AlEmanhabssha/30388
https://t.me/Abueshek/8818

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.