❗️ ይደመጥ ይደመጥ !
🗳 « የሼህ የህያ ዚያራ በየመን ዙርያ »
📌 ታላቁ ሼህ, ሼህ የህያ አል-ሀጁሪ በአሁን ሰዓት በየመን ዙርያ የሚያደርጋቸው ዚያራዎች ምን ይመስላሉ
📌 ሰዎች ለሼህ የህያ የሚያደርጉት አስገሪሚ አክብሮት እና አቀባበል የተጠቀሰበት
📌 ከፊል ሼህ የህያ አል-ሀጁሪ ለእስልምና እና ለሱና ያደረጉት ትግል የተጠቀሰበት
📌 ሀጁሪያ ሃዳዲያ ብለው ለሚናገሩት ምቀኞችም መልስ የተሰጠበት...
💫 አንድ ሰው ሊያመልጠው ማይገባ መደመጥ ያለበት በያን።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
🔗 https://t.me/merkezassunnah/2602
https://t.me/Abueshek/9138