⚠️ትናንትና ባስጠነቀቁት ነገር
ላይ ዛሬ የወደቁ ጉዶች
ክፍል አምስት
👉 ኸድር ከሚሴው ድሮ ስለሙመይዓዎች ይህን ይል ነበር ዛሬ በዚሁ ባስጠነቀቀው የተመዩዕ አደጋ ውስጥ ገብቷል
⤵️ የከድር ከሚሴ የበፊቱ አቋሙ ይሄ ነበር አሁን ላይ ቢሟሟም
⚠️ አልሙመዪዓህ የተሰኙት አካላቶች ወይም ጉሩፖች ተምዪዕ እና ነገራቶችን ያለ አግባብ በመለጠጥ እና በማግራረት የሚታወቁ አካላቶች አሉ ግልፅ የሆነ ነገር ነው።
⚠️ የሙመዪዓ መንገድ አዲስ መንገድ ነው ዑለማዎች የኮነኑት መንገድ ነው ብዙ አኢማዎች ኮንነውታል ይህንን መንገድ እኛ አንቀበልም።
👉 ከቢዳዓ ባልተቤቶች ጋር መተጋገዝ ይቻላል የሚል ቃዒዳ ይዘው የተነሱ አካሎች ሆነው ተስተውለዋል።
ድሮ ሱናን ያንፀባርቁ ነበር በኋላ በኋላ ላይ ግን ከቢደዓ ባልተቤቶች ጋር አብሮ መስራት ችግር የለውም የሚል ቃዒዳ ይዘው መጥተዋል በመልካም ነገር እስከሆነ ድረስ ይላሉ ! ይህ ባጢል ነው።
⚠️ ተምዪዕ ውስጥ የገቡ አካላቶችን ሌሎች ሙብተዲዓዎች መጠቀሚያ ድልድይ እንደደረጓቸው ተመልክተናል።
👉 እኛ እነዚህን አካላት አቋም ቀይረዋል ስንል በመረጃ ነው።
👌 አሁንም ቢሆን ሰከን ብላችሁ ወደ ጤናችሁ ብትመለሱ ይበጃል።
✍ አቡ ያሲር ኢብን ሙዘይን!
https://t.me/YusufAsselafy