ኢስላማዊ ግጥም


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


gram.me/abdul_fettah
በአቡ ያሲር የተገጠሙ - የተለያዩ ኢስላማዊ ግጥሞች ወደ እናንተ የሚደርስበት ቻናል ነው"Join"አድርጋችሁ ተቀላቀሉኝ ማስተካከልን እንጂ ሌላን አልሻም !!
@abdulfettahjemal

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ኔትወርኩ live ስላላስገባኝ ሪከርዱ ይለቀቅላችኋል


የአሏህ ፍቃድ ከሆነ ቀጥታ ስርጭት በዚሁ ቻናል ይተላለፍላችኋል።


🎤🎤 ታላቅ ብስራት

  ✍ ዛሬ ማታ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በአጎዴ ቀበሌ በኡሙ አይመን መስጅድ ጣፈጭ የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘገጅቶ ይጠብቃችሃል።

🎤 በሸይኽ አብዱልሐሚድ ኢብን ያሲን አል– ለተሚ ሐፊዘሁሏህ


አልሃምዱሊላህ አል-ለዚ ቢኒዕመቲሂ ተቲሙ አስሷሊሃት።


የፈትዋ ፕሮግራም ተጠናቋል አቡል በያን ማጠቃለያ አድርጎልን ፕሮግራም ይቋጫል


ይሰማል


የፈታዋ ፕሮግራም ተጀምሯል


9 ሚልየን 6 መቶ ሺ
የሚከፈልለትን ጥርስ
በአንድ ዙርባ ጫት ፍርስ

እስኪ የገባው ሰው ያብራራ


አሉ ሸይኹ ያሰላም


ስለ ጫት ተጀምሯል


አሁን ገብታችሁ ተከታተሉ


ማይክ ያልተከፈተው ሸይኹ እስኪጀምሩ ነበር


ስለ ሰላት እና ስለ ጫት ከዙሁር በኋላ ይቀጠቀጣል




ከዙሁር በኋላ ቀሪ የዳዕዋ ፕሮግራም እና የፈታዋ ፕሮግራም ይቀጥላል

ሳትርቁ ጠብቁን


ብዙ አማሪኛ የማያውቁ አባቶቻችን ስላሉ ወደ ስልጥኛ ገብተዋል ስልጥኛ ለማትችሉ ዐፍወን

ወደ አማሪኛ ይመለሳሉ


ያ ሰላም




ይሰማል


ኔቱ እያስቸገረ ነው ትንሽ ታገሱ



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.