☞ሰላት የማይሰግድ ሰው ጋር ትዳር❗️
"ሰዎች በአጠቃላይ ዝሙተኛን፣ አስካሪ መጠጥ የሚጎነጭና ሌባን ..የመሳሰሉ ሰዎችን በትዳር መጣመር እንደሚያወግዙትና እንደሚጠየፉት ሁሉ ሰላት የማትሰግድ ሴትን ማግባት እጅግ በከፋ መልኩ የሚያወግዙትና የሚጠየፉት መሆን እንደሚገባው ሁሉም የእውቀት ባልተቤቶች በአንድ ድምፅ ተስማምተዋል። የማትሰግድ ሴት ከዝሙተኛይቱ፣ ከሌባይቱና አስካሪ መጠጥ ተጎንጪ ከሆነችው ሴት በላይ የከፋችና መጥፎ ናት።"
✍ኢብኑ ተይሚያ
[ጃሚዑል መሳኢል (4/142)]
ለወንድም ቢሆን ተመሳሳይ ነው!
https://t.me/abdurezaq27