Abdur-Razzaq||Al-Habeshi


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


والسلام على من اتبع الهدى!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


«ሰደቃ የሚሰጥ ሰው የሚለግሰው ምፅዋት ከደሃው እጅ በፊት የአላህ እጅ ላይ እንደሚያርፍ ቢያውቅ ኖሮ ሰደቃውን የሚሰጠው ሰው እርካታ ከሚቀበለው ደሃ በላይ በሆነ ነበር።»

ኢብኑል ቀዩዪም
መዳሪጁ ሳሊኪን

https://t.me/abdurezaq27


Taysir free online lectures

https://t.me/+BWGEqMCt1mxjZGNk

☞የተጠናቀቀውን ሙሉ የኪታቡ ሰላት ደርስ ኦዲዮና በተጨማሪም zoom meeting ላይ የሚሰጡ ደርሶች የድምፅ ፋይሎች የሚያገኙበት ቻነል


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


‏"الورد اليومي من القرآن يُبصّر الإنسان بكل شيء حوله؛ يُبصّره بذنوبه، وعيوب نفسه، وسيل أفكاره، وكل علّة خفيّة لا يعلم عنها القرآن يُظهرها، يجعلها تتباين أمام عينه، وكلّ داء معنوي فإنّه يضمحل بمرور هذا الدواء، ومن شأن الوِرد أنه يرِد القلب، فيجتث ما كان باطلًا ويبقى ما كان لله".


صيد الخاطر


أوصيكم بتقوى الله فهي العُدّة في الشدائد، والعون في المُلِمّات، وهي مهبط الروح والطمأنينة، وهي مُتَنزَّل الصبر والسكينة،
وهي مَبعث القوة واليقين، وهي مِعراج السمو إلى السماء، وهي التي تُثبّت الأقدام في المزالق، وتربط على القلوب في الفتن.

-البشير الإبراهيمي | الآثار ٣/ ٢٦٥


አላህን በመፍራት አደራ እላችኋለሁ። እርሷ በጭንቅ ግዜ ስንቅ ናት። በመከራ ግዜ አጋር ናት። የሩሕና የእርጋትም መስፈሪያ ማረፊያም ናት። የትዕግስትና የሰኪና መውረጃ ናት። የሀይልና የየቂን ቀስቃሽ አነሳሽ ናት። ወደ ሰማይና ከፍታ መወጣጫም ናት። እግርንም ከመንዳለጥ የምታፀና ናት። በፈተና ግዜም ልብን የምታጠነክር ማሰሪያ ናት።

https://t.me/abdurezaq27


https://chat.whatsapp.com/HgCQjZnzZA5FJXqrTqyIRP

የወንዶች ብቻ
For only men


https://chat.whatsapp.com/CnCphxAVYm03dMY3FT1PNb

☞ይህ የሴቶች ብቻ ግሩፕ






የተጠማ ውሻን ውሃ ላጠጣ ሰው አላህ ወንጀሉን ከማረ፣ የተጠማ ሙስሊምን ያጠጣን፣ የተራበን ያበላንና የታረዘን ያለበሰ ምንዳው እንዴት ሊሆን ነው?

ابن القيم | عدة الصابرين

https://t.me/abdurezaq27


"ሲያነጋና ሲያመሽ ሀሳቡና ጭንቀቱ ዱንያ የሆነ ሰው አላህ ጭንቀት፣ ውጥረትና መከራን ያሸክመዋል። ወደ ነፍሱም ይወክለዋል። ልቡን ከእሱ ውዴታ ይልቅ በፍጡራን ውዴታ፣ ምላሱን አላህን ከማውሳት ይልቅ ፍጡራንን በማውሳትና አካሉን እሱን ከማገልገል ይልቅ ፍጡራንን በማገልገል ላይ እንዲጠመድ ያደርገዋል። ልክ እንደ እንስሳ ሌሎችን ለማገልገል ሲለፋና ሲታትር ይውላል። ያመሻል። ልክ እንደ ወናፍ ሆዱን ነፍቶና ጎድኑን ጨምቆ ሌሎችን ለመጥቀም እንደሚለፋው ይለፋል።"

☞ኢብኑ'ል ቀይዪም
📚አልፋዋኢድ 121



https://t.me/abdurezaq27


Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/CnCphxAVYm03dMY3FT1PNb

🔰አንድ ሳምንት የሚቆይ ኮርስ

📚ኪታቡ ሲያም

☞ከፊቅሂል ሙየሰርና ከሌሎች ኪታቦች
የፆም ብይኖችና የሚዳስስ ደርስ

☞ ይህ የሴቶች ግሩፕ ብቻ ነው




شرح أصول اعتقاد أهل السنة والجماعة من الكتاب والسنة وإجماع الصحابة والتابعين ومن بعدهم

.اسم المؤلف: هبة الله بن الحسن بن منصور الطبري اللالكائي أبو القاسم
تحقيق
#عادل_عبدالله_آل_حمدان
#عقيدة_ومذاهب_وأديان


☞የአህሉ ሱናን ዐቂዳን በሰፊው መረዳት ለፈለገ

☞ተቅሪርና ረድን በሚገባ ያስቀመጠ ኪታብ

📚አል-ሐፊዝ ሂበቱሏህ አል'ላለካኢይ


«እውነተኛ ወንድም እና ጓደኛ የሚታወቀው በመከራና ጭንቅ ግዜ ነው። በምቾትና በሰላሙ ግዜ ሁሉም ጓደኛ ነው። መጥፎና ክፉ ጓደኛ ማለት በመከራ ግዜ ጓደኛውን የሚከዳ ነው።»
✨ኢብኑ ሒባን
📚 ረውደቱ'ል ዑቀላእ
https://t.me/abdurezaq27


ከመልካም ስነምግባር በላይ ሚዛንን የሚያከብድ ታላቅ ተግባር የለም። የመልካም ስነምግባር ባልተቤት ይህ ተግባሩ ፆምና ሰላትን አበርክቶ የሚያበዛን ሰው ምንዳን ያደርሰዋል።

صحيح الجامع الصغير      ح 5726
https://t.me/abdurezaq27




ياليتني كنت فردًا من صحابتهِ

‏أو خادمًا عنده من أصغر الخدمِ

‏تجود بالدمع عيني حين أذكره

‏أما الفؤاد فللحوض العظيم ظمِي

‏ﷺ ﷺ ﷺ


በውስጥህ የምትይዛቸው እንደ ቂም፣ ቁጣና ጥላቻ ያሉ ስሜቶች አንተ ጠጥተሃቸው ሌላ ሰው እንዲሞት የምትጠብቅባቸው መርዞች ናቸው።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.