ባለቤቴ በትንሽ ነገር ትበሳጫለች ሲል ይህ የባለቤትህ ባህሪ ብቻ ሳይሆን የሁሉም ወይም የአብዛኞቹ ሴቶች ባህሪ ነው ትንሽ ነገር ያስደስታቸዋል ትንሽም ነገር ያስቆጣቸዋል ፍች በእነሱ እጅ ቢሆን ኖሮ ሁላችንም አባቶቻችን ቤት ነበርን አሁን ካንተ ጋር መኖር በቃኝ ትልህና አንተ ከቤት ስትወጣ ወይኔ አስቀየምኩት ትላለች አልኩት ።
ጥያቄ ለሴቶች 👇 ያልኩት ነገር ትክክል ነው ወይስ አይደለም ?
So‘rovnoma
- ትክክል ነው በዚህ ባህሪ አንድ ነን
- ትክክል አይደለም