Abyssinia Miners 🇪🇹


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ውድ ቤተሰቦች በዚህ ቻናል ያበደ ነገሮችን አሳያቹሃለው share በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩን
ለትብብራችሁ እናመሰግናለን።

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ምርጦችዬ ዛሬ live ይገባ አይገባ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ቤተሰብ በCNN እና BBC ላይ ስለ tap to earn የሚሰማው እያያቹ ነው project devil success by tap to earn እያሉ ነው እኔ አሳስቦኛል ቤተሰብ እኔ በጣም የምወዳቹ ቤተሰቦቼ ስለሆናቹ እንድንወያይበት እፉልጋለው እንደቀልድ አትዩት ይህንን video ግን ነጣቂ እና እያላቸው ሰው መርዳት ለማይፈልጉ በሙሉ አድርሱልኝ


ቤተሰብ እስቲ አንድ የተሰማኝ እና ያስተዋልኩትን ነገር ልንገራቹ ቆም ብለን እናስተውለው በጣም በነገሮች እየተተዋጥን ነው እምናስበው በሙሉ ገንዘብ ከስልካችን መለየት በጣም እየከበደን መቷል ጠዋት እንኩዋን እንደተነሳን ምናደርገው ስላካችን ላይ ምን ገባ ምን ተለቀቀ ቀኑን ሙሉ የብርን መምጫ መንገድ ስንፈልግ እራሳችንን እየረሳን በጣም ድካም እየተሰማን አንዳንዶቻችን ደግሞ ተኝተን ሁሉ እምናስበው ይሄንኑ ነው እስቲ አስብት እግዚአብሔር ሁሉንም ከፊታችን ያርቅልን እና ጠዋት ስንነሳ እራሳችንን ማንቀሳቀስ ቢያቅተንስ ቤተሰብ ለራሳችን መሆን እኮ አቃተን ከእምነታችን ሸሸን እኮ አስተውላቹታል ትኩረታችን ሀሳባችን ሰውነታችን ሁሉ እኮ በሰው ስራ ታሰረ ለምሳሌ ቤተሰብ እኔ የሆንኩት እና ሰሞኑን የገጠመኝን ላጫውታቹ ይሄ tap to earn ከመጣ በውሀላ እራሴን ኮንትሮል ማድረግ አቃተኝ ስልኬ ቻርጅ እንኩዋን አልቆት ክስኪሞላ መታገስ እያቃተኝ መጣ ከወንድሞቼ ጋር እንኩዋ የማወራበት እና እምጫወትበት ግዜ ጠፋ ጠዋት እደነጋ ስልኬን ነው የማነሳው አይምሮዬ በነዚህ ነገሮች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ በዚህ ነገር ተዋጠ አምላኬን ማመስገኛ ደቂቃ እንኩዋን አጣው አኮ ነገሮችን ሳስተውላቸው የት እንዳለው ተፋብኝ ምርጦችየ ጠዋት ላንነቃ እንችላለን ግን አሁንም ሀሳባች ለሊቱን በሰላም ያነጋልንን እግዚአብሄር ዘንግተን ሀሳባችን በገንዘብ ተውጧል እና ቤተሰብ ይሄ ነገር ቆሞብላቹ ወደራሳቹ ተመልሳቹ ስታስቡት አላስደነገጣችሁም አደንዝዘውናል እኮ እስቲ ቤተሰብ በፈጣሪ ስም አይታቹ የተሰማችሁን comment ላይ ሳትፅፉልኝ እንዳታልፉ


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ምርጦችዬ ህሊናችሁን እንደዚህ የሚያስብል አጋጣሚ አጋጥሟችሁ ያቃል?




ምርጦቾዬ በጣም ፅድት ያለ airdrop ነው ግን ከዚህ በፊት አንዳለው በቴሌግራም ሳይሆን በ app መልኩ የተዘጋጀ ነው ለመጀመር በጣም ቀላል ነው ከስር ያለውን ሊንክ ነክታቹ appun download ታደረጋቹ በውሀላ ከዛ apun ከፍታቹ
gmail ታስገባላቹ 3 ዲጂት verification code ይልክላቹሀ ከዛ እዙን አስገብታቹ ወደ apu ገብታቹ mining መጀመር ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇
@tonim' rel='nofollow'>https://sunwavestoken.com/@tonim


👛ቤተሰብ Notcoin with wallet challenge ሊያልቅ 1 ቀን ነው የቀረው ገብታቹ  ሰራ ሰራ አድርጉ በጣም ቀላል ነው 👛
250 point እስከ 1000 not ይገመታል እራሱ የቴሌ ግራም ዋሌት ላይ ነው የተጀመረው

ቤተሰብ እንዳይቆቻቹ

https://t.me/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTMxMDYwNjdfMzUwNA==

Earn Notcoin with Wallet challenge




CuckooNetwork announced: CK token will be listed on July 5th

The countdown begins! Only 12 days until the release on July 5th!

In order to enhance the value of the $CK token after listing and lay a solid foundation for its long-term healthy development, we will conduct a production reduction before listing. This move will help ensure the scarcity and market value of the token, paving the way for future growth.

Quickly invite more miners to join the Cuckoo Network, which will bring you more CK coins

Let us look forward to the launch of CK Coin on July 5. Let’s start a new chapter of Cuckoo Network together

https://cuckooger.com/resource/app/cuckoo.apk

ምርጦችዬ ይህንን ኮድ ስታስገብ

10000 cuckoo coin ይስጣቹሀል

code = KbHs4B3e


ገባ ገባ በሉ ምርጦችዬ


Hamster Listing Soon ✅ 🔥


Join the game with Bump by MMpro Trust and Tonkeeper! Start earning real money! Collect points, redeem for valuable pre-IPO assets, or sell for money. Plus, earn 10% of all points your friends collect. Don't miss out on this opportunity to become a co-owner of major companies.

Click the link to get started: https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_7117253135




Hamster interface update


ምርጦችየ እያያቹ ነው hamster bitget pre market ላይ ገብቷል


Click the link to get started: https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_7117253135


ቤተሰብ እስቲ ገብታቹ ስሩ እዩትና እንወያይበታለን

Join the game with Bump by MMpro Trust and Tonkeeper! Start earning real money! Collect points, redeem for valuable pre-IPO assets, or sell for money. Plus, earn 10% of all points your friends collect. Don't miss out on this opportunity to become a co-owner of major companies.

Click the link to get started: https://t.me/MMproBump_bot?start=ref_7117253135

✅ምርጦችየ ለበለጠ መረጃ ይህንን ቻናል ይቀላቀሉ ✅
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abssnminers
https://t.me/abssnminers
https://t.me/abssnminers


🌟 አስደሳች መረጃ! 🌟

🔊 የእኛ የቅርብ ጊዜ AMA በቶን ላይ ከ 1 ሚሊዮን በላይ አድማጮችን ደርሷል - ለTwitter Spaces አስደናቂ ተግባር!
📈 ከ6 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች በእኛ X ላይ።
📢 በቴሌግራም ቻናላችን 22 ሚሊዮን ተመዝጋቢዎች።
🎮 በዓለም ዙሪያ ወደ 55 ሚሊዮን የሚጠጉ ተጫዋቾች፣ ከ18 ሚሊዮን active users ጋር!

ይህን አስደናቂ መስፋፋት እውን ስላደረጉት TON blockchain እና ቴሌግራምን እናመሰግናለን። ከሁሉም በላይ፣ ንቁ እና የተሰማራውን ማህበረሰባችንን ከልብ እናመሰግናለን። የእርስዎ ድጋፍ፣ ትኩረት እና ትጋት በእውነት እናመሰግናለን!


tapswap community dan repost
🌟 Exciting Data to Share! 🌟

🔊 Our recent AMA on TON reached over 1 million listeners — an impressive feat for Twitter Spaces!
📈 Over 6 million followers on our X handle.
📢 22 million subscribers on our Telegram channel.
🎮 Nearly 55 million players worldwide, with 18 million daily users!

Thank you, TON blockchain and Telegram, for making this impressive expansion a reality. Most importantly, we sincerely thank our active and engaged community. Your support, attentiveness, and dedication are truly appreciated!


ምርጦችዬ ዛሬ 3 ሰአት ላይ live ይመቻቹሀል

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.